የሀገር ውስጥ ዜና ዘማቾች ድል እንዲጎናጸፉ ለዘማች ቤተሰቦች የሚደረገውን ድጋፍ ማጠናከር ይገባል ተባለ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘማቾች በሙሉ ልባቸው ድል እንዲጎናጸፉ ለዘማች ቤተሰቦች የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አርሶ አደሮችና መንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ወራሪ ኃይል በወረራቸው የአማራ እና የአፋር ክልሎች ንጹሃንን ገድሏል፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በግንባር መሰለፍን ጨምሮ ለሕልውና ዘመቻው የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ-አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በግንባር መሰለፍን ጨምሮ ለሕልውና ዘመቻው የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ" ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተናገረ፡፡ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ለኢዜአ እንደገለጸው፤ በኢትዮጵያ የተደቀነው አደጋ አፍሪካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት 12 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት 12 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ። የከተማው ከንቲባ አቶ ነጂብ አባ ራያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደ ተናገሩት፥ የከተማው ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የተቃጣውን አገር የማፍረስ አደጋ ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን በሚል ያስተላለፉትን መልዕክት ተከትሎ ነው ከፍተኛ አመራሩ ዝግጁነቱን ያስታወቀው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራል የሰራተኛና ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ሪጅን፥ በበደሌ፣ በቦንጋ፣ በዳውሮ፣ በሚዛን፣ በመቱና በጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስር የሚገኙ 213 ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል። ሰራተኞቹ ከዚህን ቀደም የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሰራዊቱ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ500 ሄክታር በላይ የመስኖ መሬት በዘር ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር ከ500 ሄክታር በላይ የመሥኖ መሬት በስንዴ ዘር እንዲሸፈን አደረገ፡፡ በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት ወረራ ባላደረገባቸው አካባቢወች የሚገኙ ዩኒቨርሲቲወች በጥቂቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ የህልውና ዘመቻውን መቀላቀሉን አሰታወቀ Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ የህልውና ዘመቻውን መቀላቀሉን “የኔ ማለፍ ሀገሬን የሚያቆያት ከሆነ ለመሠዋት ዝግጁ ነኝ” ሲል አስታውቋል። አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልእክት÷ “ሀገራችን ከምን ጊዜውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ መገኘቱን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል ተጥሎ የነበረ ሁለት ቦንብ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ወደ ሥራ ገበታቸው ሊመለሱ ነው Alemayehu Geremew Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላትና የሥራ ኃላፊዎች አጭር ሥልጠና ከወሰዱ በኋላ የኦሮሚያን ፖሊስ ለመቀላቀል ዝግጁ መሆናቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የቀድሞ አባላቱ ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቦ ነበር። በቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገላቸው Melaku Gedif Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ግንባር ለመዝመት ፍቃደኛ የሆኑ የቀድሞ ሰራዊት አመራሮች ከፍተኛ ልምድ ያላቸው አባላት በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ሽኝት ተደረገላቸው። በሽኝት ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል…