ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎችን የጀግንነት ዓርማ አድሰዋል – ብ/ ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎችን የጀግንነት ዓርማ አድሰዋል ሲሉ የቀድሞ ጦር ጄኔራል ብርጋዴር ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጦር ሜዳ በመገኘት ሠራዊቱን በመምራታቸው የምኒሊክንና…