የሀገር ውስጥ ዜና ዘመን ተሻጋሪ ድል እናስመዘግባለን – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሀገራችንን ከወራሪው የጥፋት ኃይል ለመታደግ የሚከፈለውን ሁሉ መስዋዕትነት በመክፈል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ አመራሮች ሽኝት እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሃገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ አመራሮች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሽኝት እያደረገ ነው። "ሀገሬን እጠብቃለሁ፤ መስዋዕትነት እከፍላለሁ" በሚል መሪ ቃል ነው ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል Tibebu Kebede Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል። ም/ቤቱ ዛሬ በሚያካሄደው 1ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ጥቅምት 25 ተራዘመ – የአዲስ አበባ ፖሊስ Tibebu Kebede Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ/ም መራዘሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጦር መሳሪያ በእጁ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ በአስራ አንዱ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና ህልውናችን ለማረጋገጥ የጋራ መስዋዕትነት እንከፍላለን እንጅ በጠላት እጅ እየሞትን መኖርን ፈጽሞ አንፈቅድም- አቶ ግዛቸው Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህልውናችን ለማረጋገጥ የጋራ መስዋዕትነት እንከፍላለን እንጅ በጠላት እጅ እየሞትን መኖርን ፈጽሞ አንፈቅድም አሉ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኅላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ፡፡ አቶ ግዛቸው ወቅታዊ ጉዳዮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወያኔ – ግፍ ሞልቶ የተረፈው አረመኔ Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጣን ላይ ሳለ በአገር በወገን ላይ የሚፈጽመው ግፉና መከራ ሩብ ምዕት ዓመት አልፎታል። የዚህኛው የአምናው ግና በዓይነቱ የተለየ ነው። አገሩን ከጠላት፣ ህዝቡን ከጥቃት ለመጠበቅ ለ20 ዓመታት በትግራይ በረሃ፣ ዱር ገደል…
የሀገር ውስጥ ዜና የማጃንግ ዞን ነዋሪዎች ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር መርሃ ግብር አካሄዱ Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞን ሰራተኞች እና ነዋሪዎች የህወሓት የሽብር ቡድን ሰሜን እዝን የጨፈጨፈበትን አንደኛ ዓመት የሚዘክር መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ የመታሰቢያ ፕሮግራሙ "አልረሳውም እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ !"በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቱ ከተማ ሰራተኞች ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር መርሃ ግብር አስበው ዋሉ Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባቱ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞችና አመራሮች የሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት በአሻባሪው ህወሓት የተጨፈጨፉበትን ዕለት ዘክረዋል፡፡ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ገዛህኝ ደጀኔ ዕለቱን ስናስብ የሀገራችንን ሉዓላዊነት በማስከበር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግኖችን ስናስብ የሽብር ቡድኑን ግብዓተ መሬት ለመፈጸም ቃል በመግባት ነው-የደባርቅ ነዋሪዎች Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24ን ስናስብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሽብር ቡድኑን ግብአተ መሬት በተባበረ ክንድ ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ነው ሲሉ በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ''አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ ሠራዊት ነኝ''…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች ሰራዊቱ በወገኑ የተከዳበትን ዕለት ዘክረውት ውለዋል Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የምድር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ እና የመከላከያ የብሄራዊ ተጠባባቂ ሃይል የሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሰራዊቱ በወገኑ የተከዳበትን ዕለት ዘክረውት ውለዋል፡፡ በወቅቱም ህይወታቸውን…