የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ዮሐንስ ደርበው Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግሥት የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራው ያለው ስራ አበረታች መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ። የዓለም የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓለም ለ30ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Alemayehu Geremew Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለቱን አገራት የኢኮኖሚ ግንኙነት፣ ባሕላዊ ዕሴቶች እና የንግድ ልውውጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ አገራቱ የኮቪድ ወረርሽኝን በጋራ ለመከላከልም እንደሚተባበሩ ነው የጠቆሙት፡፡ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ የውጪ ጉዳዮች ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩን “ወደ አገር ቤት እንግባ” ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ያስተባብራል Melaku Gedif Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን "ወደ ሀገር ቤት እንግባ" ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ለማስተባበር ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው Melaku Gedif Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤ፣ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፣ የጎንደር እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች የዘማች አርሶ አደር ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው፡፡ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ኢ-ህገ መንግስታዊ በሆነ መልኩ መንግስት ለመቀየር የሚደረግን ሙከራ በመቃወም ለአፍሪካ ህብረት ደብዳቤ ፃፈ Feven Bishaw Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ300 በላይ አባላት ያሉት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ኢ-ህገ መንግስታዊ በሆነ መልኩ መንግስት ለመቀየር በድብቅ የሚደረግን ሙከራ በመቃወም ለአፍሪካ ህብረት ግልጽ ደብዳቤ ፃፈ። ጥምረቱ ለወቅቱ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ…
ቢዝነስ በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Alemayehu Geremew Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከጥቅምት ወር ወጪ ንግድ 358 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 311 ነጥብ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና የከረዩ አባገዳ በሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለፀ Feven Bishaw Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከረዩ አባገዳ ከድር ሀዋስ ቦሩ በሸብርተኛው ሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለፀ፡፡ በከረዩ አባገዳ ላይ በአሸባሪው ሸኔ በተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰማውን ሀዘን ይገልፃልም ብሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት አድርጎ እየሰራ ነው-መርማሪ ቦርዱ Melaku Gedif Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ) በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ገለጸ፡፡ ቦርዱ በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፈዋል ተብለው ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ጦሩን በግንባር መምራት የአባቶቻችን ጀግንነት እና የሀገር ፍቅር ስሜት ቀጣይነት ማሳያ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጦሩን በግንባር መምራት የአባቶቻችንን ጀግንነት እና ከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት ቀጣይነት እንዳለው ያረጋገጠ መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት እና የሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ከ70 ሚሊየን ብር ባላይ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት እና የሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ያዘጋጁትን ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የገንዘብና የአይነት ድጋፍ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጂ በተገኙበት…