የሀገር ውስጥ ዜና አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ለመቋቋም በጋራ መቆም እንዳለብን በመገንዘብ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማገዝ የምግብ ድጋፍ አድርጓል ሲል የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአራት ዞኖች የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልጅነት ልምሻ በሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ምዕራብ ጎጃምና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞኖች መከሰቱ በጤና ጥበቃ በኩል ተረጋግጧል ሲሉ የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ አስታወቁ፡፡ የልጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አያኖ በራሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የዓይነት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ቢሮ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በጎርፍ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት ከተፈናቀሉት 63 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን /ኢቢሲ/ ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ኢቢሲ ሀገሪቱን በመገንባት ሂደት ሚናውን እንዲወጣ ጠይቀዋል፡፡ …
ስፓርት የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ውድድር መር ሃ ግብር ይፋ ሆነ Meseret Awoke Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት /ሴካፋ/ የ2021 ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር በስድስት ሀገራት መካከል እንደሚደረግ የውድድሩ አዘጋጀች አሳውቀዋል፡፡ ከጥቅምት 20 እስከ ጥቅምት 30 /…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ህዝብ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ አሸባሪውን ህወሃት ሊያወግዝ እንደሚገባ ተጠቆመ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሀገሩን የመገንባት አኩሪ ታሪኩን በመጠበቅ የአሸባሪውን የህወሃት ቡድን እኩይ ተግባር ሊያወግዘው እንደሚገባ ተመለከተ። የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት አመራሮች በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወታደራዊ ባህርተኞች የውሃ ዋና ሥልጠና ተሰጠ Meseret Awoke Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በውሃ ዋና የሚሰጡ ግዳጆችን ለመወጣት የሚያስችል የውሃ ዋና ሥልጠና ለወታደራዊ ባህርተኞች ተሰጠ ቢሾፍቱ የሚገኙትን የባህር ሃይል መሠረታዊ ባህርተኞች የመጀመሪያ ደረጃ በውሃ ዋና የሚሰጡ ግዳጆችን ለመወጣት የሚያስችል ስልጠና ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበር አባል ሆነ Melaku Gedif Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች ማህበር አባል ለመሆን የቻለው ያቀረበው ማመልከቻና መረጃ ተቀባይነት በማግኘቱ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበሩ አባል መሆን ከዩኒቨርሲቲው የ10…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ጎጃም ዞን ተፈናቃይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የህወሃት የሽብር ቡድን ጦርነት በከፈተባቸው አካባቢዎች ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉ 390 ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩን አስታወቀ። የመምሪያው ሃላፊ አቶ ስለሺ ተመስገን ለኢዜአ እንደገለጹት…