የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 4 ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 28 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 4 ወራት ከወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 28 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድ እና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ እና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በሰጡት መግለጫ÷በወጪ ንግዱ በለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል መሆን የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ ያሳያል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል መሆን የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ የሚያሳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት እንዳሉት ÷ ኅብረ ብሔራዊነት አንድነትን የማጽኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት የ82 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት 82 ሚሊዮን ብር የሚገመት የጥሬ ገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አድርጓል። ክፍለ ከተማው 32 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ እና 50 ሚሊየን ብር በዓይነት መስጠቱን የክፍለ ከተማው ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከትናንት ጀምሮ በግንባር አመራር እየሰጡ ነው-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የሚበልጥ ነገር ባለመኖሩ መሪዎችና ህዝቡ የሽብር ቡድኑን ህወሓት ለመደምሰስ በግንባር በቅንጅት እየሰሩ መሆናቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጦርነቱ ከህውሓት ቡድን ጋር ብቻ አይደለም – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነቱ ከህውሓት ቡድን ጋር ብቻ አለመሆኑን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት ÷ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ውሳኔ ሀገርን ከነ ክብሯ የሚያስቀጥል በመሆኑ ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኛ ቲቪ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት እና ወቅቱን ያላገናዘበ ዘገባ ሰርቷል ለተባለው ለየኛ ቲቪ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ባለስልጣኑ የኛ ቲቪ በተሰኘው ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ከዜጎች በቀረበ ጥቆማ እና በተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የህልውና ዘመቻውን በግንባር ለመምራት መወሰናቸው ለሠራዊቱ ትልቅ የሞራል ስንቅ ነው-የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መከላከያ ሰራዊትን በመቀላቀል የህልውና ዘመቻውን በግንባር ለመምራት መወሰናቸው ለሠራዊቱ ትልቅ የሞራል ስንቅ መሆኑን የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች ተናገሩ። ሰራተኞቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ከ1 ሚሊየን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በኦሮሚያ ክልል በቦረና አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 1 ሚሊየን 76 ሺህ 687 ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች። እርዳታው በአካባቢው በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ የተጀመረውን ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን ከኢትዮጵያ ጎን መቆማቸው ለፓን አፍሪካኒዝም ዳግም ውልደት በር የሚከፍት ነው – ምሁራን Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ‘ኢትዮጵያ እየተዋጋች ያለችው የአፍሪካን ጦርነት ነው!’ በሚል ከጎኗ መቆማቸው ለፓን አፍሪካኒዝም ዳግም ውልደት በር የሚከፍት እንደሆነ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአፍሪካውያንና ለጥቁር ህዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አገርን ለማዳን ያሳለፉት ውሳኔ በኢትዮጵያ የታሪክ ድርሳን የሚመዘገብ ነው-የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ግንባር በመዝመት አገርን ለማዳን ያሳለፉት ውሳኔ ወቅቱን የጠበቀና በኢትዮጵያ የታሪክ ድርሳን የሚመዘገብ ነው ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። ፓርቲዎቹ ወደ ግንባር በመዝመት የሕይወት…