የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 8 ሚሊየን ብሩ የአይነት ሲሆን÷32 ሚሊየን ብሩ ደግሞ በጥሬ ገንዘብ የተደረገ ነው። ድጋፉን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ወጣቶችና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች #በቃ በማለት ድምፃቸውን አሰሙ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፅ/ቤት መርሃ ግብር ላይ የሐዋሳ ከተማ ወጣቶችና ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች #በቃ የሚለውን ንቅናቄ አንግበው በመሰለፍ የውጭ ሀገራት ጫና ሊቆም ይገባል ብለዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር መዝመትም ትልቅ መነሳሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎችን የጀግንነት ዓርማ አድሰዋል – ብ/ ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎችን የጀግንነት ዓርማ አድሰዋል ሲሉ የቀድሞ ጦር ጄኔራል ብርጋዴር ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጦር ሜዳ በመገኘት ሠራዊቱን በመምራታቸው የምኒሊክንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ኢትዮጵያን የማተራመስ ሚና እየተጫወተች ነው – ዶ/ር በለጠ ሞላ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለማየት እውነተኛ ፍላጎት ቢኖራት ኖሮ ትርጉም ያለው ሚና መጫወት ትችል እንደነበር የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ፥በሚያሳዝን መልኩ አሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅቱ የክልሉ አርሶ አደር የሀገር ዋልታ መሆኑን በሁለት ግንባር የሚያሳይበት ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ አርሶ አደር የሀገር ዋልታ መሆኑን በሁለት ግንባር የሚያሣይበት ጊዜ ላይ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሃይለማርያም ከፍያለው ገለጹ፡፡ ሃላፊው አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ወረራ ከፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማትና የድጋፍ ትብብሬን አጠናክሬ እቀጥላለሁ – ጀርመን Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ የምታከናውነውን የልማትና የድጋፍ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች። የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና የልማት ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዩርገን ሃርት እንዳስታወቁት ÷ በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ድጋፍ የሚያስፈልገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መዝመት ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነት ነፃነቷን ማስጠበቋን ያረጋግጣል – የአርባምንጭ ነዋሪዎች Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግንባር መዝመት ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሰዋእትነት ነፃነቷን አስጠብቃ የኖረች መሆኗን የሚያረጋግጥ መሆኑን የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግንባር መዝመት…
የሀገር ውስጥ ዜና እኛ መስዋዕት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል – አቶ መላኩ አለበል Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ መስዋዕት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል ሲሉ የኢንደስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ÷ የምንዘምተውም በእኛ ትውልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ መፅሄቶች እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) Jeune Afrique በተባለው የፈረንሳይኛ መጽሔትና የእንግሊዝኛ ትርጉሙ The Africa Report ላይ እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ እኔን የተመለከቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህጋዊ ምላሽ እያገኘ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ራስን በራስ የማስተዳደር ህገ-መንግስታዊ ጥያቄ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ምላሹ የጦር አፈሙዝ ሳይሆን አስፈላጊውን ህጋዊ ምላሽ መስጠት ነው። ዛሬ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ለረጅም ጊዜ ሲያነሳው የነበረው የክልል እንሁን…