የዜና ቪዲዮዎች የፋና ላምሮት ቅድመ ማጣሪያ- እነማን 9ኛውን ምዕራፍ ይቀላቀሉ ይሆን? (ክፍል-1) Amare Asrat Nov 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ao6iHB4VZgA
የዜና ቪዲዮዎች በሺህ የሚቆጠሩ ደብዳቤዎችን የጻፈው አካል ጉዳተኛ Amare Asrat Nov 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=uSQB1L86-SI
የሀገር ውስጥ ዜና ክፍለ ከተማው ለህልውና ዘመቻው ያሰባሰበውንድጋፍ እያስረከበ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ ለሀገር ክብር ለሚዋደቀው መከላከያ ሠራዊት ያሰባሰበውን ድጋፍ የማስረከብ መርሃ ግብር እያካሄደ ነው፡፡ ክፍለ ከተማው በገንዘብ ከ 63 ነጥብ 4 እንዲሁም በአይነት ከ26 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር ለ63 ሺህ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መስጠት ተጀመረ Tibebu Kebede Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለ63 ሺህ ሰዎች የኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት በየቀበሌው የመስጠት ዘመቻ መጀመሩን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ዛሬ በተጀመረው የክትባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው ሕወሐት ተደመሰሰ Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው ሕወሐት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ሚሊሻ፣ ፋኖና የአካባቢው ታጣቂ በጋራ በፈጸሙት ጥቃት ተደመሰሰ። በሺዎች የሚቆጠር አሸባሪ የተደመሰሰ ሲሆን ከፍተኛ የጁንታውን አመራሮችን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በዓላማችን ዋና ዋና ከተሞች የፊታችን እሁድ ይካሄዳል Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እና ጫና የሚቃወም ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ሕዳር 12 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተጠቆመ። ሰልፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የምዕራባውያንን አሻንጉሊት የሚቀበል ኢትዮጵያዊ የለም” – የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባዊያን ጥገኛና አሻንጉሊት ሆኖ ሊመጣ የሚሻን ኃይል የሚቀበል ኢትዮጵያዊ ትከሻ የለም ሲል የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የሕልውና ዘመቻ አስተባባሪ ግብረ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የነዋሪነት መታወቂያ ሲያዘጋጅ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የነዋሪነት መታወቂያን ጨምሮ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረ በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራው እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የተጀመሩ የውሃ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቀው ለአገልግሎት ይበቃሉ – የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር Meseret Demissu Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሦስት ዞኖች የተገነቡና በግንባታ ላይ ያሉ የውሃ ፕሮጀክቶችን በአፋጣኝ አጠናቆ ስራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ…