Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የጭነት፣ ማሽነሪዎች እና መሰል ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የጭነት፣ ማሽነሪዎች እና መሰል ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት መመለሱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታቋል፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ምክንያት የወጣውን መመሪያ ቁጥር…

አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ…

አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ የኢትዮጵያ…

በደህንነትና በጸጥታ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን በንቃት መከላከል ያስፈልጋል- ኤጀንሲው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደህንነትና የጸጥታ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን ለመቀነስ ጥብቅ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳሰበ። ኤጀንሲው ሁለተኛውን የሳይበር ሳምንት ምክንያት በማድረግ ቁልፍ የሆኑ…

በኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች በጥር ወር በድጋሚ ይከፈታሉ-ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በኮቪድ-19 ምክንያት ተዘግተው የቆዩት የሀገሪቱ ትምህርት ቤቶች በጥር ወር በድጋሚ እንደሚከፈቱ አስታውቀዋል፡፡   በሀገሪቱ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ባለፈው ዓመት መጋቢት…

ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ አስመልክቶ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ ውጤትን መሰረት አድርጎ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በነገው እለት ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዞኖችና አንድ ወረዳ ራሳቸውን ችለው በክልልነት…

በአሸባሪው ህወሓት ዝርፊያ ምክንያት ለተፈናቃዮች እርዳታ ማቅረብ አልተቻለም

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በእርዳታ መጋዘኖች ላይ በፈፀመው ዝርፊያና ትራንስፖርት ችግር ምክንያት ለሁሉም ተፈናቃይ ወገኖች በቂ እርዳታን ማቅረብ እንዳልተቻለ ተገለፀ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ ንፁሃን ከአፋር ክልል የተለያዩ…

በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ ! የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…

ህንድና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሁለቱ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ገልጸዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒትሮች ይህን ያሉት÷ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው…

ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች አሰቃቂ ወንጀሎች መፈጸሙን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች ዓለም አቀፍ ሕግ ድንጋጌዎች እና ሰብዓዊ ሕግጋትን በመጣስ በሰላማዊ ዜጎች አሰቃቂ ወንጀሎች መፈጸሙን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በተጠቀሱት አካባቢዎች የተፈጸመውን ወንጀል…