የሀገር ውስጥ ዜና በሰዶማ አካባቢ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሰዶማ አካባቢ በህልውና ማስከበር ዘመቻ ወቅት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4ሚሊየን 170 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በህልውና ዘመቻው ወቅት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ድሬ ሮቃ ቀበሌ ለሚገኙ ተጎጂ አርሶአደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ የሕልውና ዘመቻ ላይ ለሚገኘው እና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የአማራ ክልል የደቡብ ክልል አጋርነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ክፍተትን የለየ የደጀንነት ተግባር ወሳኝ ነው Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ክፍተትን የለየ የደጀንነት ተግባር ወሳኝ ነው የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ዶክተር ኢንጅነር ከማል መሀመድ ገልጹ። ለህልውና ዘመቻው አስተዋፅኦ እያበረከተ ላለው ኮምቦልቻ ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የመናፈሻ ክፍለ ከተማ 2ተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞችን አስመረቀ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በደሴ ከተማ አስተዳደር የመናፈሻ ክፍለ ከተማ ሁለተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞችን አስመርቋል። ከምረቃው በተጨማሪም መከላከያን ለመቀላቀል ስልጠና የጀመሩ ወጣቶች ደሙን እያፈሰሰ ሃገር ለሚያቆመው ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳው ባሕር ዳር ገቡ Tibebu Kebede Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ርስቱ ይርዳው ባሕር ዳር ገቡ። ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል ጥቃትና ዝርፊያ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍና የሽብር ቡድኑን እየተፋለመ ላለው የወገን ሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ግንባር ታሪክ ከሰሩት እና ጁንታዉን ጠራርገው ካወጡ ጀግኖች ጋር በዓልን በጋራ አክብረናል-ወ/ ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ከሰዓት በአፋር ግንባር ታሪክ ከሰሩት እና ጁንታዉን ጠራርገው ነፃ ባወጡት ቦታ ላይ የአዲስ አመት አቀባበል ድንቅ በሆነ የበዓል ስነ-ስርዓት ማሳለፋቸውን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ ሮ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች በ2013 ዓ.ም የተሳኩ ግዙፍ ሀገራዊ ፐሮጀክቶች በጠ/ሚ ዐቢይ አንደበት Amare Asrat Sep 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=h9SQu4uSdXc
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ያሳደሰውን የአቅመ ደካማ ነዋሪዎች ቤት አጠናቆ አስረከበ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በሀኪም ወረዳ ቀበሌ 18 ያሳደሰውን የአቅመ ደካማ ነዋሪ ቤት ተጠናቆ ለተጠቃሚው አስረከበ። መኖሪያ ቤቱን የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አዲስአለም በዛብህ እና የክልሉ…
የዜና ቪዲዮዎች የበዓል ቆይታ ከድምጻዊ ደመረ ለገሠ ጋር Amare Asrat Sep 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=g7xocRUst0I
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤትና የፌዴራል ተቋማት 320 ህጻናትን ተንከባክበው ለማሳደግ ቃል ገቡ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ከ21 የፌዴራል ተቋማት ጋር በመሆን ከአዲሱ ዓመት ጀምሮ 320 ህጻናትን እየተንከባከቡ ለማሳደግ ቃል ገብተዋል። ተቋማቱ ህጻናቱን እስከ ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ እስኪደርሱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ…