የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት የሰላም እና የብልጽግና ይሁንላችሁ-የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለሥራ ባልደረቦቼና በዓሉን"እንቁጣጣሽን" ለሚያከብሩ በሙሉ "መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ" ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትየመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሊቀመንበሩ በትዊተር ገጻቸው ላይ ፥አዲሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያ ሰላም የምትሆንበትና መልካም ነገሮች የሚሰማበት እንዲሆን እንመኛለን-የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ ዓመት በኢትዮጵያ ሰላም የሚሰፍንበትና መልካም ነገሮች የሚሰሙበት እንዲሆን ምኞታችን ነው ሲሉ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ገለጹ። ኢዜአ ያነጋገራቸው በአፍሪካ ሕብረትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የናይጄሪያ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐብይ እና ሌሎች ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በማይጠብሪ ግንባር አዲሱን ዓመት ከሰራዊቱ ጋር ሲያከብሩ Amare Asrat Sep 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bd_HzVRZpM4
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐብይ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በማይ ጠብሪ ግንባር ተገኝተው ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Sep 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=0P-IUXAE0G0
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊቱ በሚቀዳጀው ድል የወሎ ህዝብ በግንባር ተሰልፎ ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚዘከር ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ህወሃት ላይ በሚቀዳጀው ድል የወሎ ህዝብ በግንባር ተሰልፎ ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚዘከር ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ዓመትን ከጀግኖች ጋር ከማሳለፍ የበለጠ ደስታ የለም- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ ዓመትን ከጀግኖች ጋር ከማሳለፍ የበለጠ ደስታ የለም ሲሉ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥አዲስ ዓመትን ከጀግኖች ጋር ከማሳለፍ የበለጠ ምን ደስታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ከንቲባ ለህፃናት፣ አረጋውያንና ለአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት የበግ ስጦታ አበረከቱ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሞላ መልካሙ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ መና እና ካለን ብናካፍል ለተባሉ የህፃናት፣ አረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት የበግ ስጦታ አበረከቱ። ከንቲባው በተመሳሳይ ከዋልድባ ገዳም ተፈናቅለው በጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች- ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች ሲሉ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ፥ከማይ ጠብሪ ግንባር ለጀግናው ሠራዊታችን መልካም አዲስ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ ለ230 አቅማ ደካሞች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለ230 አቅማ ደካሞች ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ ወቅት የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሀብታሙ አበበ፥ ዩኒቨርስቲው በ2013 ዓ.ም በተላያዩ ማህበረሰብ አቀፍ…