የሀገር ውስጥ ዜና እድሳታቸው የተጠናቀቁ አራት መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተባባሪነት በአዲስ አበባ የ17 አቅመ ደካሞች መኖሪያ ቤቶችን ለማደስ ቃል መግባቱ ይታወሳል፡፡ በዛሬው እለትም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ራሷን የቻለችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በአንድነት ፀንተን እንቁም -አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሷን የቻለችና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን በማድረግ በአንድነት ጸንተን እንቁም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን አዲሱ ዓመትን አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጭና በአሸባሪው ህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ "ጭና" የገጠር ቀበሌ በአሸባሪው ህወሓት ለተጨፈጨፉ ንጹሃን መታሰቢያነት የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት በደባርቅ ከተማ ተካሄደ፡፡ በሻማ ማብራት ሥነ-ስርዓቱ ላይ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሰለሞን ተዘራን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችላቸወን ስምምነት አደረጉ። ኢዜአ እንደዘገበው ስምምነቱ የሳይንስና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና በኢትዮጵያየደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኤድዋርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2013 ዓ.ም ያጋጠሟትን የውስጥና የውጭ ፈተናዎች በበሳል አመራር እና በዜጎቿ አንድነት መሻገር ችላለች-የሕዝብ ተወካዮች ም/ ቤት Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የኢትዮጵያውያን ለ2014 አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ባስተላለፈው መልዕክት ኢትዮጵያ አገራችን በ 2013 ዓ.ም ያጋጠሟትን የውስጥና የውጭ በረካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረከበ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ካዛንቺስ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ያሳደሷቸውን የሁለት አቅመ ደካማ ቤቶችን ግንባታዉን በማጠናቀቅና ቁሳቁስ በማሟላት አስረክበዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2013 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች መልካም ውጤት ያስመዘገብንበት አመት ነው- አቶ አወል አርባ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2013 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት ጥረት ተደርጎ መልካም ውጤት ያስመዘገብንበት አመት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንዳቸውን አጠንክረው ሊቀጥሉ ይገባል-አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንዳቸውን አጠንክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ አስታወቁ፡፡ ምክትል ርእሰ መሰተዳድሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመላው ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና “የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በወዳጅነት ፓርክ ተከበረ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል በወዳጅነት ፓርክ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት መከበሩን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬቴሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስትሮች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ያለፈው 2013 ዓ.ም እንደ ሀገር ህልውናችንን የተፈታተኑ እንቅፋቶች የበዙበት የኛን…