Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋር ተጠርቶ አያውቅም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አዲሱን ዓመት አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም ታሪካችንን ሳያውቁ የሚገጥሙንን ታሪካችንን ዐውቀን እንጠብቃቸዋለን፤ለወዳጃችን ወተት፣…

በዚህ ዓመት ካየነው ችግር መውጣትና ዳግም እንዳይከሰት ማድረግ የምንችለው ስንማርበት ብቻ ነው-ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ታሪክ ራሱን ዝም ብሎ አይደግምም፤ በዚህ ዓመት ካየነው መከራ እንድንወጣና ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ የምንችለው ትምህርት ስንወስድበት ብቻ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ የዘመን መለወጫ በዓልን…

እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን አንስቶ በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋፍ አልፈናቸዋል-ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፓርቲው መልዕክቱም እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች ከፊታችን ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋፍ…

የአማራ ክልል ለ2 ሺህ 936 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ 2 ሺህ 936 ታራሚዎች በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ወስኗል፡፡ የክልሉ ምክር ቤቱ ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ…

የአፍሪካ ሕብረት ጊኒን ከአባልነት አገደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ ጉዳዮች የሰላምና ደኅንነት መምሪያ በሃገሪቱ የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ ጊኒን ከዓባልነት ማገዱን አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የጊኒው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በኮሎኔል ማማዲ ዱምቡያ በሚመራው…

ኮሚሽኑ በህክምና ላይ ላሉ የፖሊስ አባላት ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጰጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በፌደራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምናቸውን እየተከታተሉ ላሉ የፖሊስ አባላት ስጦታ አበርክቷል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤልን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ…

 ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር እያሴሩ ያሉ ምዕራባውያን ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል-ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለኢትዮጵያ ታማኝ እና አስተማማኝ አጋር ሆና እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ተናገሩ፡፡   አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ሩሲያ እና ኢትዮጵያ 120…

የተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት አባቶች ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት አባቶች ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ አቡነ ማቲያስ፤ አዲስ ዓመት ሲመጣ የደስታና…

ህወሓት በአፋር 4 ወረዳዎች በፈጸመው ወረራ በርካታ ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት በአፋር አራት ወረዳዎች በፈጸመው ወረራ በርካታ ውድመት አስከትሏል፡፡ ቡድኑ በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ዘረፋ ከመፈጸ ባለፈ በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አና የግለሰብ ንብረቶች ላይ ውድመት አድርሷል፡፡…

የመከላከያ ዋር ኮሌጅ፣ የምስራቅ አፍሪካ የምክክር ጥናትና ትብብር ማዕከል እና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዋር ኮሌጅ፣ የምስራቅ አፍሪካ የምክክር ጥናትና ትብብር ማዕከል እና የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ሀገራዊና በምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ጥናትና ምርምር ለማድረግና ሀገራዊ፣ አለምአቀፍ ሲምፖዚየሞችንና የውይይት…