የሀገር ውስጥ ዜና “ከሃገር ልማት እስከ እናት ልማት”- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የፋብሪካው መገንባት በዳቦ አቅርቦት እና ፍላጎት አለመጣጣም በኑሮ ውድነት እየተጎዳ ላለው የከተማዋ ማህበረሰብ ታላቅ የምስራች ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ዛሬ በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በ217 ሚሊየን ብር ወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረቂቅ ህገ-መንግስት ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረቂቅ ህገ-መንግስት ላይ ያተኮረ ውይይት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ከቤንች ሸኮ ዞን የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በውይይት መድረኩ እየተሳተፉ ነው። ረቂቅ ህገ- መንግስቱ 11…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 2 ሺህ 526 ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 526 ተማሪዎችን አስመረቀ። ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ያስመረቃቸው ተማሪዎች በቀን፣ በማታ፣ በርቀት፣ በክረምት እና በቅዳሜ እና እሁድ ቀናት መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ቀልጣፋ እና ዘላቂ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖራት በቁርጠኝነት ትሠራለች Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀልጣፋ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖር ÷ የሎጀስቲክስ እና የጊዜን ወጪ በመቀነስ፣ ዘላቂ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ሀገሪቷ ያላትን ቁርጠኝነት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። ወይዘሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ተማሪዎቹን አስመረቀ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ያስመረቃቸው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 1 ሺህ 127 ተማሪዎችን ነው፡፡ የውስጥ እና የውጪ ጫናዎችን ተቋቁመን ለዚህ ቀን በቅተናል ሲሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ የመሬት ወረራ የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ የመሬት ወረራ የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስትዳደር ገለጸ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት አራት ወራት የመሬት ወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በመዲናዋ ያስገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ አስመረቀ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ6ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያስገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ አስመርቋል፡፡ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርተው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካው 217 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው። የፌዴራል እና የክልል መንግስታት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና አዲስ የተሾሙ ሚኒስትሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራዎች የአሜሪካ አቋምን የማስቀየር አቅም አላቸው – ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ Alemayehu Geremew Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበራት ጥምር ሰብሳቢ ወይዘሮ ሶስና ወጋየሁ÷ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን መመረጥ ከ800 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ነበራቸው ሲሉ ገለፁ፡፡ ሰብሳቢዋ÷ ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ኢትዮጵያ ድጋፏን ትቀጥላለች Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት አተገባበር የክትትልና ግምገማ ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ሜጀር ጄኔራል ቻርለስ ታይን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ሊቀ-መንበሩ አቶ ደመቀ ዳግም…