Fana: At a Speed of Life!

የወምበራ ወረዳ ማህበረሰብ ለሰራዊቱ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የወምበራ ወረዳ ማህበረሰብ በግንባር ለሚገኙ የሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሉጌታ አዲሱ እንደተናገሩት÷ የወረዳው ህዝብ ሰራዊቱን ለመደገፍ በ560 ሺህ ብር ወጪ 15 በሬ ፣ 13 ፍየል ፣ 4 በግ…

የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት የለዉጥ እና የብልፅግና እንዲሆን…

በሶማሌ ክልል የተገኘው የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተገኘው የዘንድሮ የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ በመላው ሀገራችን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ራስ ቻይ የመሆን ዐቅማችንን ለማጎልበት ያለን ትጋት…

በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ገንዘብ በማሰባሰብ በኩዌት የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስረከቡ፡፡ 240 ሺህ ብር በማሰባሰብ ለዚህ ተግባር ወደ ተከፈተው የባንክ አካውንት ገቢ…

የ2013 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡ በዚህም ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን…

ሕብረቱ በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ሕብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ አድሏዊ እና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት÷ ከስሎቫኒያ የውጭ ጉዳይ…

በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተ ድርቅ ለችግር መጋለጣቸውን የቦረና ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተ ድርቅ ለውሀ፣ለምግብና ለጤና ችግር መጋለጣቸውን የቦረና ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ። በዞኑ በ2013 ዓ.ም የበልግ ዝናብ በቂ አለመሆኑና የ2014 ዓ.ም የመኸር ዝናብ በወቅቱ ባለመዝነቡ ምክንያት በሰውና በእንስሳት ላይ…

አልጄሪያ በአረብ ሊግ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያላትን የተሳሳተ አቋም እንደምታስተካክል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከአልጄሪያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡሩንዲና ላይቤሪያ ጋር ውይይት ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለአቀባይ አምሳደር ዲና ሙፍቲ ተናግረዋል። አምባሳደሩ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። አምሳደሩ በመግለጫቸው በቀጣይ…

በኮንጎ ኢቦላ ተከሠተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኪቩ ግዛት፣ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሁለተኛው ሰው በጤና ባለሙያዎች ተመዘገበ፡፡ በኢቦላ ቫይረስ እንደተያዘ የታወቀው የመጀመሪያው ታማሚ ወጣት ሲሆን÷ በሰሜን ኪቩ ግዛት በሚገኘው ቤኒ ጤና ጣቢያ ሕክምና ሲከታተል ቆይቶ…

የወረዳው አስተዳደር ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ከወረዳው ነዋሪዎች እና ባለሀብቶች ያሰባሰቡትን ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት አልባሳት እና ምግቦችን ይዘው መምጣታቸው የተናገሩት የወረዳው…