ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች እንዲሳተፉ መደረጉ የመጠላለፍ የፖለቲካ ምዕራፍን ይዘጋል- አቶ አባዱላ ገመዳ
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ተፎካካሪ ፓርቲዎች በየደረጃው ባሉ የመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች ውስጥ እንዲሳተፉ መደረጉ ያለፈውን የመጠላለፍ ፖለቲካ ምዕራፍን ዘግቶ አዲስ የመተባበር መንፈስ እንደሚፈጥር አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ።
አቶ አባዱላ ገመዳ እንዳሉት የተፎካካሪ ፓርቲ…