Fana: At a Speed of Life!

የህወሓትን ገመና የሚገልጥ ሁሉ ሰለባ የሚሆንበት ተቋም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አሉታዊ ጫና ለመፍጠር የጸጥታ ምክር ቤቱ ተደጋጋሚ ስብሰባ አድርጓል። በስብሰባዎቹ የተለየ ፍላጎት ያላቸው አገሮች የኢትዮጵያን መንግስት ለመወንጀል ሃጢያተኛ አድርገው ሲያቀርቡ፤ የኢትዮጵያን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ካፒቴን በህረዲን አብዱ በደሴና ኮምቦልቻ መጠለያ ጣቢያ በመገኘት ጉብኝት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ በጉብኝታቸውም…

በዞኑ ከ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለማምረት እየተሰራ ነዉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በተያዘው የምርት ዘመን ከ 20 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳን በመስኖ በማልማት ከ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው…

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለኢትዮጵያ የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለጤና ሚኒስቴር 50 አምቡላንሶችን ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ የተደረጉት አምቡላንሶች የተሟላ መሣሪያ ያላቸውና 250 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ናቸው ተብሏል፡፡ ልገሳው የተደረገው በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቀይ ጨረቃ…

የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለህብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ለ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። የሕብረቱ ኮሚሽን የሚያዘጋጀው የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጥቅምት 4 እና 5 ቀን 2014 ዓ.ም በአፍሪካ…

አቶ አገኘሁ ተሻገር ከቀድሞው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከቀድሞው የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በምክር ቤቱ ሲከናወኑ በቆዩ ጉዳዮችና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክረዋል፡፡…

የኀብረት ስራ ቤተሰቦች በአማራና አፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኀብረት ስራ ቤተሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአማራና አፋር ክልሎች ለሚገኙ ወገኖች 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኀብረት ስራ ቤተሰቦች ድጋፉ ያደረጉት አልባሳት፣ ምግብ፣ የመገልገያና የንፅህና መጠበቂያ…

ጀርመን አሽከርካሪ አልባ ባቡር ለህዝብ አገልግሎት አበቃች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጀርመኑ ባቡር አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ዶቼ ባሀን ከሲመንስ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር በዓለማችን የመጀመሪያ የሆነውን ያለ አሽከርካሪ የሚንቀሳቀስ ባቡር ይፋ አደረገ፡፡ በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ ይፋ የተደረገው አሽከርካሪ አልባ ባቡር÷…

በትግራይ በ44 ተራድኦ ድርጅቶች እስከ ወረዳ ድረስ የሰብዓዊ እርዳታ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አስፈላጊው የሰብዓዊ እርዳታ በ44 ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች አማካኝነት እስከ ወረዳ ድረስ እየተሰራጨ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…

ኤጀንሲው በአሸባሪው ህወሓት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በተመሳሳይ አስተዳደሩ ባለፈው ሳምንት በአፋር ክልል በሽብር ቡድኑ ከቤት…