የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የምርጫውን ውጤት በማስመልከት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሀረሪ ክልልን ጨምሮ መስከረም 20 ምርጫ በተካሄደባቸው አካባቢዎች በማሰመልከት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ውጤት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የእንኳን ደስ አለን…