የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ለሦስተኛ ጊዜ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለህልውና ዘመቻ ለቆሙ ጀግኖች የሚውል በጥሬ ገንዘብ 12 ሚሊየን ብርና 102 ሰንጋዎች ድጋፍ አደረጉ።
የዞኑ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ምህረቱ አሰፋ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የዞኑ ህዝብ…