Fana: At a Speed of Life!

የምዕራብና ደቡባዊ የአገሪቱ ክፍሎች በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ያገኛሉ – ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በምዕራብና ደቡባዊ የአገሪቱ ክፍሎች በሚቀጥሉት አስር ቀናት የተለያየ መጠን ያለው ዝናብ የሚያገኙ መሆኑን የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲውን ጠቅሶ ኢዜአ እንደዘገበው፥ በሚቀጥሉት 10 ቀናት በምዕራብና ደቡባዊ…

በስንዴ ምርት እራሳችንን ለመቻል ሰፊ ስራ እየሰራን ነው – ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…

የሚኒስቴሩ አደረጃጀት ጂኦ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ከግምት አስገብቷል-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ አደረጃጀትና የለውጥ ሥራ ዓለም አቀፋዊና ጂኦ ፖለቲካዊ አካባቢያዊ ጉዳዮችን ከግምት ያስገባ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታወቀ። አደረጃጀቱ ወጪን በመቀነስ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ለመሥራት ትኩረት ያደረገ…

እንደአሁኑ አማራጭ ዕድል ቢኖር ኖሮ ወደ ትጥቅ ትግል አልገባም ነበር – አምባሳደር ሌንጮ ባቲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲሱ መንግሥት አሁን እንደጀመረው አካታችና አማራጭ የፖለቲካ አካሄድ ቢኖር ኖሮ ወደ ትጥቅ ትግል አልገባም ነበር ሲሉ የቀድሞ የኦነግ አመራር አባልና በሳውዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው እያገለገሉ የሚገኙት ሌንጮ ባቲ ተናገሩ።…

ኢትዮጵያ አሁን የገጠሟትን ችግሮች ወደ መልካም አጋጣሚ ለመቀየር መዘጋጀት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያ አሁን የገጠሟትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር የአዲስ ተሿሚዎች ዋነኛ ተግባራቸው መሆን እንዳለበት የኪነ-ጥበብና የሚዲያ ባለሙያዎች ተናገሩ። የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዮናታን…

አካታች የፖለቲካ ስርዓት መዘርጋቱ ሀገሪቱን ከችግር ያድናል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አካታች የፖለቲካ ስርዓት መዘርጋቱ በሁሉም ዘርፍ የዜጎችን ተሳትፎ በማጎልበት ሀገሪቱ ከገጠማት ውስብስብ ችግር እንድትወጣ የጎላ ፋይዳ ይኖረዋል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ኢዜአ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያነጋገራቸው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ…

በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አባላት እዉቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ . ቢ .ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፣ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አባላትና ሲቪል ሰራተኞች ዕውቅና የመስጠትና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ ባለ ሌላ ማዕረግተኞች የማልበስ ስነ-ስርዓት አከናውኗል።…

የአፍሪካ የምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ የምርመራ ጋዜጠኝነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እና በሌሎች አራት የአህጉሪቱ ከተሞች እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረሱ አፍሪካውያን ጋዜጠኞች በምርመራ ጋዜጠኝነት ልምድ የሚለዋወጡበት እና የሚሰለጥኑበት ነው። በአዲስ…

የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማትና ግለሰቦች እዉቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋምቤላ ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማትና ሰራተኞች ምስጋናና እውቅና ሰጠ፡፡ በክልሉ ያለውን የፋይናንስ ስርዓት ለማሻሻል እንዲሁም የ10 ዓመት መሪ አቅድ ለማዘጋጀት ግንባር ቀደም…

በምግብ እራሳችንን የምንችልበት ጊዜ ቅርብ ነዉ -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ. ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች የግብርና ምርታማነትን በማሻሻል በምግብ እራሳችንን የምንችልበት ጊዜ ቅርብ ነዉ ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ዛሬ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ…