የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለዓመታት የተንሰራፋውን ሌብነት መዋጋት ይጠበቅበታል – ረ/ፕሮፌሰር አደም ካሚል ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግሥት ከህዝቡ ጋር በጋራ በመሆን ለዓመታት ተንሰራፍቶ የኖረውን ሌብነትንና ብልሹ አሰራር አጥብቆ ሊዋጋ ይገባል ሲሉ የታሪክ ፀሐፊው ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ተናገሩ። ሙስናን እና ሌብነትን የመዋጋት ኃላፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአየር ኃይል የምዕራብ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ውጥታማ ለሆኑ መስመራዊ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ተሰጠ Feven Bishaw Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ኃይል የምዕራብ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ውጥታማ ለሆኑና የመቆያ ጊዜአቸውን ለሸፈኑ መስመራዊ መኮንኖችና ለባለ ሌላ ማዕረግተኞች የማዕረግ እድገት ተሰጠ። የምድቡ አዛዥ ኮሎኔል ቸርነት መንገሻ ÷ ለተሿሚዎቹ ማዕረግ ካለበሱ በኋላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሪያው መሪ ባለሥልጣናቱ ለዜጎች ሕይወት መሻሻል እንዲሰሩ አሳሰቡ Alemayehu Geremew Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን÷ ምንም እንኳን ኮሪያ በኢኮኖሚ አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም የሀገሪቷ ባለሥልጣናት ለዜጎች ሕይወት መሻሻል በትኩረት እንዲሠሩ አሳሰቡ፡፡ ኪም ማሳሰቢያውን የሠጡት የሀገሪቷ የላብ አደሮች ፓርቲ 76ኛ ዓመት የምሥረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ሀይል አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የቆይታ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ሀይል አመራርና አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ። የማዕረግ ዕድገቱ የተሰጣቸው ከባለ ሌላ ማዕረግተኞች እስከ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት የኮንቴነርና የከባድ መኪና ግዢዎችን ሊፈጽም ነው Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኮሮናና በውስጥ ሰላም እጦት የተዳከመውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚያስችሉ የኮንቴነርና የከባድ መኪናዎችን ግዢ እንደሚፈጽም የኢትዮጵያ ባህር ትራንዚትና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ ለኢፕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል 14ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ለ14 ጊዜ ይከበራል፡፡ ሰንደቅ ዓላማ የብሔራዊ አንድነት መገለጫ፤ የአንድ ሀገር ዜጎች ሀገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜትን…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ዛሬ በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ 2ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር "የሳይበር ደህንነት የጋራ ኃላፊነት! እንወቅ! እንጠንቀቅ!" በሚል መሪ ቃል መከበር መጀመሩን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስም በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2014 ዓ.ም ትምህርትን አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለከተማ አዲስ ምዕራፍ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የ2014 ዓም ትምህርትን አስጀመሩ። በትምህርት ቤቱ ከንቲባዋ እንዲሁም ሌሎች አመራሮች…
ጤና በ60 ሀገራት የሚገኙ የአእምሮ ሕሙማን በቤታቸው ውስጥ ታስረው እንደሚውሉ ተመላከተ Alemayehu Geremew Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የአእምሮ ሕሙማን በቆሸሹ እና በተጣበቡ ቤቶች ውስጥ በገመድ ወይም በሰንሰለት ታስረው እንደሚውሉ ተገለጸ፡፡ ችግሩ ባስ ሲልም የአእምሮ ሕሙማኑን በእንስሳት ጉረኖ ውስጥ እስከማሰርና በዚያው እንዲመገቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ከወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጋር የሥራ ርክክብ አደረጉ Meseret Awoke Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት አቶ ብናልፍ አንዷለም ከወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጋር የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ለአዲሱ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…