Fana: At a Speed of Life!

“ዊንዶውስ 11” የዕይታ ማሻሻያዎች እና አዲስ “የማይክሮሶፍት ስቶር” ያካተተ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዊንዶውስ 11” በስራ ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡ በዚህም “የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም” ተጠቃሚዎች ከፈረንጆቹ ጥቅምት 5 ጀምሮ ኮምፒውተሮቻቸውን በ“ዊንዶውስ 11” በነፃ ማዘመን እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ ማዘመኛው ቀድሞ የሚለቀቀው ለዘመናዊ…

ሶሊና ሆምስ በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የማዕድ ማጋራትና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሶሊና ሆምስ ከ5 መቶ ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የማዕድ ማጋራት እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው የትህነግ ቡድን በፈፀመው ወረራ በርካቶች ከሞቀ ቤታቸው ተፈናቅለው ለእንግልት እና ስቃይ ተዳርገዋል።…

በወራቤ ከተማ የእሳት አደጋ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወራቤ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ ዱና ስታዲየም ፊት ለፊት ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ገደማ ድንገት በተነሳ የእሳት አደጋ በአንድ ሰው ላይ ጉዳት ሲደርስ አራት ቤቶች ተቃጥለዋል። የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን አብዱረሂም ሁሴን…

ለቻይና ተሃድሶ ዳግም ውህደት ግድ ነው – ቺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ጂንፒንግ÷ በ1911 በፈነዳው የሀገሪቷ አብዮት 110ኛ ዓመት የመታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ፣ ለቻይና ተሃድሶ ዳግም ውህደት የግድ አስፈላጊ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ቺ ጂንፒንግ ÷ ቤጂንግ በሚገኘው ታላቁ የስብሰባ አዳራሽ፣…

በላይና ተስፋ የመኪና መሸጫና ጓደኞቹ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለጸጥታ ሃይሉ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በላይና ተስፋ የመኪና መሸጫና ጓደኞቹ ለመከላከያ ሰራዊት ለአማራ ልዩ ሀይል እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍን አደረጉ። ወገኖቻችን ቤታችሁ ገብታችሁ እስክትቋቋሙ ድረስ አብረናችሁ ነን ያሉት አቶ በላይነህ ደበበ÷ የድርጅቱ ባለቤት ስለደረሰባችሁ…

ሚዲያችን ሀገርን ከችግር ለመታደግ እና ለማልማት ሊተጋ ይገባል – የኦቢኤን ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሀገራችን ሚዲያ ኢትዮጵያን ከችግር ለመታደግና ልማቷን ለማፋጠን በትጋት መስራት እንደሚጠበቅበት የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) ዋና ዳይሬክተር  አቶ ዝናቡ አስራት ተናገሩ። ለዜጎቿ ምቹ የሆነች ሀገር ለመገንባት ሁለንተናዊ ድጋፍ…

በኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤና ተጠቂዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፥ 2014 ዓ.ም( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤና ተጠቂዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንደሚገኝ በጤና ሚኒስቴር የፕሮግራም ሚኒስትር ዴኤታ ጽህፈት ቤት ሃላፊና አማካሪው አቶ ፍቃዱ ያደታ አስታውቀዋል። በኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤና ቀን በድሬደዋ ከተማ አዘጋጅነት…

በአየር ኃይል ምስራቅ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ምስጉን ለሆኑ የምድቡ ሰራዊት አባላት ማዕረግ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፥ 2014 ዓ.ም( ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ አየር ኃይል ምስራቅ አየር ምድብ በስራ አፈፃፀማቸው ምስጉን ለሆኑና የመቆያ ጊዜያቸውን በጥሩ ወታደራዊ ዲሲፒሊን ለሸፈኑ የምድቡ ሰራዊት አባላት ማዕረግ ሰጠ። ለተሿሚዎቹ ማዕረግ በማልበስ የስራ መመሪያ ንግግር ያደረጉት…

የጤና ሚኒስቴር የጅማ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከልን እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲን የካንሰር ህክምና ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ለማሟላት ለሚደረገው ጥረት መንግስት ተገቢውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ። ሚኒስትር ዲኤታው በ2 00 ሺህ ብር ወጪ የጨረር ህክምና መስጫ…

የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አቀና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አክራ አቅንቷል። ጋና በምታዘጋጀው የአፍሪካ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን ስምንት…