Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ የሁለቱ ሃገራት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ውይይት አድርገዋል። በአልጀሪያ የኢትዮጵያ…

ምክር ቤቱ ለከተማ ተቋማዊና መሠረተ ልማት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከ209 ሚሊየን ብር በላይ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በክልሉ በ ዩ አይ አይ ዲ ፒ ፕሮግራም በ2013 በጀት አመት የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም÷ የ2014 በጀት አመት ካፒታል ኢንቨስትመንት እቅድን (ሲ አይ ፒ) መርምሮ በሙሉ…

በኢትዮጵያ የተቃጣውን የሳይበር ጥቃት ሙከራ መመከት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ግዙፍ ተቋማት የተቃጣውን የሳይበር ጥቃት ሙከራ መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው÷ በኢትዮጵያ የሁለተኛ ዙር የህዳሴ ግድብ ውኃ…

የአፋር ሕዝብ ዛሬም ለሰንደቅ ዓላማው ክብር ዋጋ እየከፈለ ነው – የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የአፋር ሕዝብ ዛሬም እንደ ጥንቱ ለሰንደቅ ዓላማው ክብርና ለሀገሩ ሉዓላዊነት ዋጋ እየከፈለ መሆኑን የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ አሰያ ከማል አስታወቁ። አፈ ጉባዔዋ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ…

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሰጠው መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በቀን መስከረም 29 ቀን 2013 ዓ.ም በቁጥር ፌደም/አፈ/11/61…

በብዝሃ ሕይወት ጥበቃና ክብካቤ ላይ ያተኮረ ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና አነሳሽነት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተጠራው 15ኛው የሥነ ህይወት ስምምነት ጉባዔ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ዩናን ግዛት ኩንሚንግ ከተማ በይፋ ተጀመረ። የሥነ ምህዳር ሥልጣኔ፥ ለሁሉም የወደፊት ሕይወት የጋራ ግንባታ…

ባለስልጣኑ ከአፍሪካን ፓርክስ ኔትዎርክ ጋር የ5 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ፓርክስ ኔትዎርክ ጋር የ5 ሚሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ። የአፍሪካን ፓርክስ ኔትወርክ ችፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ዊትናይ እንደገለፁት÷…

በቻይና ሻንሺ ክልል በጎርፍ አደጋ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ነዋሪዎች ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሰሜናዊ ግዛት በምትገኘው ሻንሺ ክልል የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ 1 ነጥብ 76 ሚሊየን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 3 ሚሊየን ሄክታር የሚጠጋ የሰብል ማሳ መውደሙም…

የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶችለተፈናቀሉ ወገኖች ከ6 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ፡፡ የድርጅቱ ድጋፍና ክትትል ተወካይ አቶ መሀመድ ጅብሪል ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት እንደገለጹት÷ በክልሉ ከሚገኙ 13…

ኢትዮጵያ ለጅቡቲ 40ሺህ ችግኞችን ላከች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ በተጀመረው አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በሃገር ውስጥ ብቻ ተገድቦ እንዳይቀርና ለጎረቤት አገራት ችግኝ ለማቅረብ ከተያዘው እቅድ አንዱ የሆነው ለጅቡቲ የተዘጋጀው 40 ሺህ ችግኝ ዛሬ ተልኳል። በችግኝ ሽኝቱ ላይ…