የጤና ባለሙያዎች በአለማቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ በመሆን ለኢኮኖሚ ግንባታው አስተዋጽኦ ሊያደርጉ እደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ባለሙያዎች በሃገር ውስጥ ከሚሰጡት ሙያዊ አገልግሎት በተጨማሪ በአለማቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ በመሆን በሃገር ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ አስተዋፆ ሊያደርጉ እንደሚገባ ዶክተር ጀማል አባ ፊጣ ተናገሩ፡፡
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ከዩናይትድ…