Fana: At a Speed of Life!

የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ለትምህርት ልማት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ አስተዋጽኦ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ የከተማ አስተዳደር ነዋሪው ለትምህርት ልማት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አስተዋጽኦ ማበርከቱን የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት ቤቶች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ከበደ እንዳስታወቁት የከተማው ነዋሪ…

የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም ሊያውክ በሚችል እንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላት ላይ ክትትል እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም ሊያውክ በሚችል እንቅስቃሴ የሚሳተፉ አካላት ላይ ክትትል እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የህዝቡን ሰላም ሊያውክ የሚችል እንቅስቃሴ ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ላይ ጥብቅ ክትትል…

የባሌን የቱሪዝም መስህብነት ያስተዋወቀ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሌን የቱሪዝም መስህብ ማስተዋወቅን ዓላማው ያደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በባሌ ሮቤ ተካሄደ። የጎዳና ላይ ሩጫው ተዋቂው የባሌዎች አባባልና የሙዚቃ ርዕስ በሆነውና 'መንገዶች ሁሉ ወደ ባሌ' የሚል ትርጉም ያለው አባባል "ባሌሆ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ከተቋቋመው የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን አባላት እና ከፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ የሥራ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን ከህብረት…

ኢሬቻ መልካ አቴቴ ተከበረ

አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ መልካ አቴቴ በቡራዩ ዛሬ ተከብሯል፡፡ ኢሬቻ መልካ አቴቴ ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔና ሆራ አርሰዴ በዓል ከተከበረ በኋላ የሚከበር መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም ዛሬ ኢሬቻ መልካ አቴቴ ቡራዩ በተለያዩ ባህላዊ አልባሳትና በተለያዩ ጣእመ ዜማዎች…

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ በዛሬው እለት የድህረ ምረቃ እና ቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን አስመርቋል። ኮሌጁ በዛሬ እለት በቢሾፍቱ ከተማ ያስተማረቀው በእንስሳት ህክምና እና በግብርና ኮሌጅ ያስተማራችውን ተማሪዎች…

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል። የምክር ቤቱ ልዑክ ኑሯቸውን በለንደን ባደረጉት ኢትዮጵያዊ በአቶ አለባቸው ደሳለኝ መሪነት በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ይታወቃል።…

አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ -አና ጎሜስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜስ ገለጹ። አና ጎሜዝ በ1997 ኢትዮጵያ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል 14ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል፡፡ ቀኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ሁሉም መንግስታዊና መንግታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት…

በኢትዮጵያ በአንድ ሳምንት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ከፍተኛው የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ ከተከሰተ ጀምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛው የሟቾች ቁጥር መመዝገቡን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የጤና ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ…