የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድን ዘርፍ ኢኮኖሚ ለኢትዮጵያ ዕድገት የንጋት ጮራ ነው-ኢንጂነር ታከለ Melaku Gedif Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ክፍለ ኢኮኖሚ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የንጋት ጮራ መሆኑንና እኛም ወደ ከፍታው እየሄድን እንደሆነ እምነታችን ነው አሉ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ፡፡ ይህን ለሀገር ዋልታ የሆነ የማዕድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራውን ጉብኝት የሚያስተባብር ልዑክ አዲስ አበባ ገባ ዮሐንስ ደርበው Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 03፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ላይ በኢትዮጵያ የሚያካሂዱት ጉብኝት የሚያስተባብር የልዑካን ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ገባ። የልዑካን ቡድኑ ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የቱሪዝም ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 129 ዜጎች ከየመን ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)129 ዜጎች ከየመን ኤደን ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪውን መቃብር በማፋጠን ላይ እንገኛለን – የሶማሌ ልዩ ኀይል አባላት Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕዝብ እና መንግሥት የሰጠንን አደራ ተረክበን የአሸባሪውን መቃብር በማፋጠን ላይ እንገኛለን" በወሎ ግንባር የተሰለፉ የሶማሌ ልዩ ኀይል አባላት። ሀገርን ለማፈራረስ እቅድ ነድፎ ወረራ የፈጸመው አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያዊያን በጋራ ትግል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኛው በህዳሴ ግድብ በኩል ተደጋጋሚ ማጥቃት ቢያደርግም አልተሳካለትም – ሌተናል ጀኔራል አስራት ዲኔሮ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው በህዳሴ ግድብ በኩል ተደጋጋሚ ማጥቃት ቢያደርግም በመከላከያ ሰራዊትና በክልሎች ልዩ ሃይል መደምሰሱን የምድር ሃይል ዋና አዛዥና የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል ኮማንድ ፖስት ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል አስራት ዲኔሮ አረጋገጡ ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር እና አማራ ክልሎች ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት አገልግሎት ለማስጀመር የዳሰሳ ጥናት ሊጀመር ነው Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና አማራ ክልሎች ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት አገልግሎት ለማስጀመር የዳሰሳ ጥናት በዚህ ሳምንት ይጀመራል። የብሄራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ከዕለታዊ የሰብዓዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጵጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸውም ‘’መልካምነት ቀናነትን፣ መስጠትንና የገዛ ሥጋን ነክሶ ማየትን በውስጡ ይዟል’’…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አክራ ጋና ገቡ Tibebu Kebede Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አክራ ጋና ገቡ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸዉ ፕሬዚደንት ናና አኩፎ-አዶን የሚያገኙ ይሆናል። ምንጭ- ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳካር ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመሰግናለሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ Tibebu Kebede Sep 8, 2021 0 በዳካር ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመሰግናለሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በዳካር ለተደረገላቸዉ ደማቅ አቀባበል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳልን አመስግነዋል። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አካል ጉዳተኞች ተገቢውን የፍርድ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል አሰራር ተዘርግቷል Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አካል ጉዳተኞች በፍድ ቤቶች የተሻለና ተገቢ የሆነ አገልግሎት እንዲያገኙ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋቱን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ማዓዛ አሸናፊ ገለጹ። የኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር 20ኛ ዓመቱን ዛሬ አክብሯል።…