መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ጵጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸውም ‘’መልካምነት ቀናነትን፣ መስጠትንና የገዛ ሥጋን ነክሶ ማየትን በውስጡ ይዟል’’…