የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ዚምባቡዌን 1 ለ 0 አሸነፈች Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዚምባቡዌን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቻለው ታመነ በፍፁም ቅጣት ምት ብቸኛዋን ግብ ማስቆጠሩን ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…
የዜና ቪዲዮዎች የጥላሁንን ዘፈን መተዳደሪያቸው ያደረጉት የ71 ዓመቱ አዛውንት Amare Asrat Sep 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=gRwBoSORSFQ
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ለማሻገር አንድነት ቀዳሚ ተግባራችን ሊሆን ይገባል – የድሬዳዋ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማሻገር በሁሉም መስኮች ተባብሮ አንድነትን ማጠናከርና መረዳዳት ቀዳሚ ተግባር ለሆን እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፈጡም ሙስጠፋ አሳሰቡ። በየፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመራቂ ተማሪዎችና ቀጣሪ ድርጅቶች የስራ አውደ ርዕይና ፎረም ተጀመረ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ15 ሺህ በላይ ተመራቂ ተማሪዎች እና ከ300 የሚበልጡ ቀጣሪ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የስራ አውደ ርዕይና ፎረም ተጀመረ። አውደ ርዕዩንና ፎረሙን ያዘጋጁት ደረጃ ዶት ኮም ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ፣ ከስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽንና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለክልሉ ልዩ ኃይል ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለክልሉ ልዩ ኃይል 19 ሚሊየን 292 ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተሰብስቦ በባንክ ገቢ መደረጉን የክልሉ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ85 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲሱን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ85 የህግ ታራሚዎች በልዩ ሁኔታ ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ገለጸ፡፡ በዚህ መሰረትም የልዩ ይቅርታ መመሪያውን መስፈርት ያሟሉ ከመተከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር አስጀመረ Alemayehu Geremew Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ16 አቅመ ደካማ ቤቶች የማደስ መርሃ ግብሩን ነው ዛሬ በከተማዋ ቦሳ አዲስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያስጀመረው፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገሌና ሻኪሶ 391 ቦንዳ የኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅና የተለያዩ እቃዎች ተያዙ Meseret Demissu Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በነገሌና ሻኪሶ ከተሞች 391 ቦንዳ የኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅና የተለያዩ እቃዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጉጂ ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል ምክትል ዳይሬክተር ዋና ሳጂን ጉተማ ሳፊ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የኮንትሮባንድ ልባሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሰራዊት እና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሰራዊቱ እና ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍል 17 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ንጉሴ ምትኩ፥ በጋይንት ግምባር ተገኝተው ለሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Melaku Gedif Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ጉባኤው ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…