Fana: At a Speed of Life!

በተቋማት አደረጃጀት እና አሰራር ላይ የምክር ቤት አባላት አስተያየት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማት አደረጃጀት እና አሰራር ላይ የምክር ቤት አባላት አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ የምክር ቤቱ አባላት የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በሰጡት አስተያየት፤ ሰላም እና ደህንነትን በተመለከተ የፌዴራል…

ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ያደረጉትን ንግግር ላይ የቀረበውን ሞሽን ደገፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ ያቀረቡትን የድጋፍ ሞሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ ድጋፉን ሰጠ፡፡ ፕሬዚደንቷ በሁለቱም ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ መንግስት ሊያከናዉናቸዉ ያቀደዉን ተግባራት በተመለከተ ገለጻ አድርገዉ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በልዩ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን ሹመት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ በሚካሂደው 6ኛ ዙር አንደኛ ዓመት አንደኛ ልዩ ስብሰባው የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስትሮችን ሹመት ምርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ…

ምክር ቤቱ ዛሬ ልዩ ስብሰባውን ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ ልዩ ስብሰባውን ዛሬ ከጧቱ 3:30 ጀምሮ ያካሄዳል። ም/ቤቱ በልዩ ስብሰባው የኢፌዴሪ ኘሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ/ም ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን…

መገናኛ ብዙሃን አሸባሪው ህወሓት በወረራ የፈጸመውን ግፍና በደል በጥፋቱ ልክ ለሌላ ዓለም ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃንና የኮሙዩኒኬሽን ዘርፉ አሸባሪው ህወሓት በወረራ የፈጸመውን ግፍና በደል በጥፋቱ ልክ ለሌላው ዓለም ማህበረሰብ ማሳወቅ እንደሚጠበቅባቸው ተመለከተ። በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ዛሬ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል።…

በአሸባሪዎቹ  የህወሓትና ሸኔ  ተላላኪዎች  ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሽብር ወንጀል ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የህወሓትና ሸኔ ተላላኪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አቡላ ኡቦንግ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ እርምጃ የተወሰደው ከአሸባሪዎቹ የጥፋት ተልዕኮ በመቀበል…

ኢትዮጵያ በቀጠናዊ ዲፕሎማሲና ባለ ብዙ ወገን ትብብር ላይ የተጀመሩ ስራዎችን ልታጎለብት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጠናዊ ዲፕሎማሲ እና ባለ ብዙ ወገን ትብብር ላይ የተጀመሩ ስራዎችን ልታጎለብት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህር…

ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ውጤታቸውን ደምረው የጨረሱ የምርጫ ክልሎች ወደ ማዕከል አያመጡ ነው-ቦርዱ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ውጤታቸውን ደምረው የጨረሱ የምርጫ ክልሎች ወደ ማዕከል አያመጡ መሆኑን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገለፀ፡፡ ቦርዱ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሃረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ክልል በተካሄደው ምርጫ…

በመንግስት ቀዳሚ አጀንዳነት የሰላምና ደህንነት ጉዳይ መካተቱ አስፈላጊ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣መስከረም፣25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ቀዳሚ አጀንዳነት የሰላምና ደህንነት ጉዳይ መካተቱ ተጠባቂም አስፈላጊም ነው ሲሉ የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግስት የኢትዮጵያን ህልውና ማስቀጠልን፣ ሰላምና ደህንነትን…

የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ህዝብ እና ሀገር ጠልነቱን በማህበራዊ ተቋማት ላይ ያደረሠው ውድመት በቂ ማሣያ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ህዝብ እና ሀገር ጠልነቱን በማህበራዊ ተቋማት ላይ ያደረሠው ውድመት በቂ ማሣያ ይሆናሉ ሲሉ አቶ ጌታቸው ነጋሽ የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር ተናገሩ። ማንም…