የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለፌዴሬሽን ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው የተመረጡት አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድርና በክልሉ የተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ሲያገለገሉ ቆይተዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ሎሚ በዶ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ወይዘሮ ሎሚ በዶ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነትም ቃለ መሃላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ታገሰ ጫፎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስራች ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎን የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። አቶ ታገሰ ጫፎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ሆነው በመመረጣቸው የኢትዮጵያን ህዝብ በቅንነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዢው ፓርቲና ተፎካካሪዎች በአገር ጉዳይ ላይ አብረው የሚሰሩበት አዲስ የፖለቲካ ባህል ተፈጥሯል- አቶ ሙስጠፌ መሀመድ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በመሰረቱ የክልል መንግስታት የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን በመንግሥታቸው ውስጥ ማካተታቸው ገዢው ፓርቲና ተፎካካሪዎች በአገር ጉዳይ ላይ አብረው መስራት ይችላሉ የሚል አዲስ የፖለቲካ ባህል መፈጠሩን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌዴራል ደረጃ በሕዝብ የተመረጠውና በአዲስ መልክ የተዋቀረው መንግሥት ይመሠረታል Tibebu Kebede Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በሕዝብ የተመረጠውና እንደገና የተዋቀረው አዲስ መንግሥት ዛሬ በፌዴራል ደረጃ ይመሠረታል። የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Tibebu Kebede Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራማታን ላማምራ የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ሬድዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና “የነገው ቀን ፈጣሪ ለምድራችን ቃልኪዳን የገባልንን ከፍታ በክብር የሚጀምርበት ቀን ነው” – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የነገው ቀን ፈጣሪ ለምድራችን ቃልኪዳን የገባልንን ከፍታ በክብር የሚጀምርበት ቀን ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ወ/ሮ አዳነች በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ ላይ እንዳሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ በሚካሄደው አዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃሙዱ ቡሃሪ ነገ መስከረም 24 በሚካሄደው አዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቦሌ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንድሜ ማኪ ሳል ወደ ኢትዮጵያ በደህና ስለመጡ ደስ ብሎኛል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሴኔጋል ፕሬዚደንት ወንድሜ ማኪ ሳል ወደ ኢትዮጵያ በደህና ስለመጡ ደስ ብሎኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ነገ ለሚመሰረተው አዲሱ መንግስት ምስረታ ላይ ለመታደም የተለያዩ ሃገራት መሪዎችና እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል ነገ በሚደረገው የአዲስ መንግስት ምስረታ ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፕሬዚደንቱ ኢትዮጵያ ሲገቡ ቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፣ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር…