የሀገር ውስጥ ዜና የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ አዲስ አበባ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ አዲስ አበባ ገቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ÷ በትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ምድር በአመፅና በጠመንጃ ትግል የሚገኝ ስልጣን እንደማይኖር ሊታወቅ ይገባል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ምድር በአመፅና በጠመንጃ ትግል ወይም ንፁሃንን በማሻበር የሚገኝ ስልጣን ከእንግዲህ እንደማይኖር ሊታወቅ ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጋራ መክፈቻ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫኪር አዲስ አበባ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ማያርዲት የኢትዮጵያን የጠቅላይ ሚኒስትር በዓለ ሲመት ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚደንት ሳልቫኪር በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ÷ በትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልእክት አስተላለፉ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ደስ አሎት መልእክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዓሊ ዳግም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ላይ የውጭ አገር መሪዎች ታድመዋል Meseret Awoke Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዛሬ በሚካሄደው ታሪካዊ የአዲስ መንግሥት ምስረታና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ላይ የተለያዩ የውጭ አገር መሪዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል። በዚሁ መሠረት የሶማሊያ ፣ የጂቡቲ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ አዲስ አበባ ገቡ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዛሬው የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም ነው አዲስ አበባ የገቡት፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ለምክር ቤት ያስተላለፉት…
Uncategorized የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላ ሂ ፋርማጆ አዲስ አበባ ገቡ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት ማገልገል ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ውሳኔ ተገዥነትንም ጭምር የሚያመለክት ነው- መከላከያ ሚኒስቴር Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት ማገልገል ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ውሳኔ ተገዥነትንም ጭምር እንደሚያመለክት መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮ/ል ጌትነት አዳነ፥ በሕገ-መንግሥቱ አንቀፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ Meseret Demissu Oct 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ የስድስተኛው የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል። ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ጊዜያት የክልሉ የሴቶችና ህፃናትእንዲሁም የትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው…