Fana: At a Speed of Life!

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 38 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በቴፒ ግቢ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 38 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። ተመራቂ ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ፣ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጆችና በኢንፎርማቲክስ ትምህርት በመጀመሪያና 2ኛ ዲግሪ የሰለጠኑ መሆናቸው…

በፈጠራ ስራዎች ላይ የተሰማሩ ወጣቶች እውቅና ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ የፈጠራ ስራዎች ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ወጣቶቹ "ትፍጠር ኢትዮጵያ" በሚል መጠሪያ ስር በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና መንግስታዊ ባልሆኑ አጋር ድርጅቶች ድጋፍ ሲደረግላቸው የቆዩ ናቸው። የፈጠራ…

ፍርድ ቤቱ በሀገር ክህደት የተከሰሱ 48 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር አብረው አገርን በመክዳት ወንጀል የተከሰሱ 48 የዕዙ አባላትን ከሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስከ 18 ዓመት ከስምንት ወር በሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ…

በሀዲያ ዞን መሠረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰዱ የሚሊሻ አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዲያ ዞን መሠረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ምልምል የሚሊሻ አባላት በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡   በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የሀዲያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማቴዎስ ሎምበሶ÷ ኢትዮጵያ ህዝቦቿ ሰላም ወዳድ…

በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ ባለሀብቶች በአሸባሪው ትህነግ ተፈናቅለው ደሴ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጅ ባለሀብቶች በአሸባሪው ትህነግ ተፈናቅለው ደሴ ለሚገኙ ዜጎች የአንድ ወር የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባለሀብቶቹ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻም ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በተወካዮቻቸው አቶ በላይነህ…

ዓለም አቀፍ ተቋማት በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት አሸባሪው የትህነግ ቡድን ግፍ የፈጸመባቸውን ዜጎች በመደገፍ አጋርነታቸውን ሊያሳዩ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ከተባበሩት…

ህወሓት በአለም አቀፍ ደረጃ በሽብር የሚያስፈርጁ ሁሉንም ወንጀሎች ፈጽሟል – የህግ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በአለም በሽብርተኝነት የሚያስፈርጁ ሁሉንም ወንጀሎች መፈፀሙን የህግ ምሁራን ገለፁ። በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር የሆኑት መምህር መሀመድ ሰይድ ÷በስልጣን በቆየበት ዘመኑ ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈፅም…

በወርቅ አምባ፣ ቡና ሜዳ እና ዝንጆሮ አፋፍ አካባቢዎች ህወሓት ያሰማራቸው የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በማይጠብሪ ግንባር ለማጥቃት የመጣው የከሀዲው ኮ/ል ኪሮስ ገ/ኪዳን ክፍለጦር እሱን ጨምሮ በወርቅ አምባ፣ ቡና ሜዳ እና ዝንጆሮ አፋፍ አካባቢዎች ያሰማራቸው የጥፋት መልዕክተኞቹ ተደምስሰዋል፡፡ ትላንት ለሊት 10 ሰዓት እና…

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ ተመራቂ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በቴፒ ግቢ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 38 ተማሪዎችን በነገው ዕለት ያስመርቃል። ተመራቂ…

አምባሳደር ሬድዋን ከሶማሌላንድ ፕሬዚዳንትጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ከሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ አብዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በድንበር አካባቢ ያለውን የጸጥታ እና ኤምግሬሽን ጉዳዮች እንዲሁም የባህል ልውውጥን ማሳደግ በሚቻልባቸው…