የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም መልዕክተኞች የምርቃት ስነስርዓት ተካሄደ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዩኒቨርስቲ የሰላም መልዕክተኞች የምርቃት ስነስርዓት ተካሂዷል። ከተለያዩ አካባቢ የተውጣጡ ወጣቶች በላም፣ በሃገር ፍቅር እሰሴትና በጎ ፍቃደኝነት ተግባር ላይ ለ 45 ቀናት ስልጠና ሲወስዱ ቆይተው ነው ዛሬ የተመረቁት።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የሎጀስቲክስ ካዉንስል የፍሪ ኦን ቦርድ (ኤፍ ኦ ቢ) መመሪያ ላይ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሎጀስቲክስ ካዉንስል በባህር ተጓጉዘው ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ዕቃዎች ትራንስፖርት የሚከፈለውን የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀም ለማሻሻል የተዘጋጀውን የፍሪ ኦን ቦርድ (ኤፍ ኦ ቢ) መመሪያ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የፍሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባላትን ሹመት አፀደቀ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈፃሚ አባላት ምክር ቤቱ በ10 ተቃውሞ በ3 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ አፅድቋል። እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1.አቶ ጥላሁን ከበደ የመንግስት ተጠሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበዓላት በሰላም መከበር ምስጢር የሕዝቡን ሠላም ወዳድነት ማሳያ ነው- የኢሬቻ ተሳታፊዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአደባባይ በዓላት በሠላም መከበራቸው ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር ለሚፈልጉ ሃይሎች ትልቅ መልዕክት እንዳለው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ገለጹ። ታዳሚዎቹ ኢትዮጵያን ለመበታተን ከውስጥና ከውጭ የሚደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ካጋጠማት ችግር እንድትውጣ እንጸልያለን – ሀደ ሲንቄ ሀንድሪ ቃበቶ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀደ ሲንቄ ሀንድሪ ቃበቶ የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓልን ለማክበር፤ ከምዕራብ አርሲ ዞን ኮኮሳ ወረዳ ነው የመጡት። ኢሬቻ ሴቶቸም እንደወንዶች አደባባይ ወጥተው የሚመርቁበት በመሆኑ በተለየ ሁኔታ እንደሚያዩት ይናገራሉ። ፈጣሪ የሰው ልጆቸን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘማች ልጆች ነጻ የትምህርት እድል ሊሰጥ ነዉ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች ለዘማች ቤተሰብ ልጆች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት መወሰናቸውን አስታወቁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመመከት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የጤፍና የስንዴ ሰብል ማሳን ጎበኙ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣2014(ኤፍ ቢሲ)የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በኩታገጠም የለማ የጤፍ እና የስንዴ ሰብል ማሳን ጎበኙ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት 25 የቢሮ አደረጃጀቶችን አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልሉን መንግስት የአስፈጻሚ አካላትአደረጃጀት፣ስልጣንና ተግባር መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በባሕር ዳር ዘንዘልማ ቀበሌ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎበኙ Meseret Demissu Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት ከዋግኸምራ ተፈናቅለው በባሕር ዳር ዘንዘልማ ቀበሌ የመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎበኙ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ ከተፈናቃዮች ጋርም ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልክ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል-ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ መልእክት አስተላልፈዋል። ''የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ የጸጥታ አካላት፣ የበዓሉ ታዳሚዎች…