ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ዶክተር ወርቅነህ ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…