ኢሬቻ ክረምትን በበጋ መተካት ብቻ ሳይሆን ፈተናን በአስደናቂ ድል መሻገር ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በአልን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ወይዘሮ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገፃቸዉ ላይ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ፥…