የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አቶ ርስቱ ይርዳን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ። አቶ ርስቱም በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል:: ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የሚመሰረተው መንግስት የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ያለውን አቅም አሟጦ ይሰራል– አፈ- ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚደራጀው መንግስት ክልሉ ያለበትን የኢኮኖሚ ማህበራዊና ፖሊቲካዊ ችግር ለመፍታት በአንድነትና በትጋት መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ክልል አፈ- ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ተናገሩ። አያይዘውም ይህን አለማድረግ በታማኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎን አፈ ጉባኤ አድርጎ መረጠ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎን አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። አቶ ንጋቱ ዳንሳን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መርጧል። አዲሷ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ከቀድሞዋ አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፖሊስ የሙያ ስነ ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፖሊስ የሙያ ስነምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ካለፉት አመታት አንፃር በደማቅ ስነ-ስርአት ተከናውኗል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተከበረው የዘንድሮው የኢሬቻ በአል ካለፉት አመታት አንፃር በደማቅ ስነ-ስርአት መከናወኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በአሉ በሰላም መጠናቀቁን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል። ከ150 አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዝብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲሠራ የበኩላችንን እንወጣለን – ከተፎካካሪ የፖሊቲካ ፖርቲ የተወከሉ የም/ቤት አባላት Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሠረተው መንግስት ለህዝብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ቅድሚያ ሰቶ እንዲሠራ በማድረግ የበኩላቸውን እንደሚወጡ ከተፎካካሪ ፖሊቲካ ፖርቲዎች የተወከሉ የደቡብ ክልል ም/ቤት አባላት ተናገሩ። የአማሮ ልዪ ወረዳ የኢዜማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የመንግስት ምስረታ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። አዲሱ ምክር ቤት በ5 አጀንዳዎች ላይ በመምከር የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ተጠባቂ ናቸው። በዚህም መሠረት፡- 1/ የአዲሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣዩ ጊዜ ለሀገራችን የይቅርታ እና የአንድነት ጊዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ – ዶ/ር አብረሃም በላይ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢሬቻ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የይቅርታ የአንድነትና የመተሳሰብ በዓል ነውና ቀጣይ ጊዜ ለሀገራችን የሰላም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም የኢትዮጵያ በአዓላት የኢትዮጵያውያን ፀጋዎች ናቸው – አቶ ጃንጥራር አባይ Tibebu Kebede Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ አንኳን ለኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ባህላዊ በአላት የኢትዮጵያውያን ፀጋዎች ናቸው ያሉት አቶ ጃንጥራር ፀጋዎቻችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22 ፣ 2014 ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ የሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ባህላዊ ስርዓቱን ጠብቆ በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን ለማክበር አባገዳዎችንና አደ ሲንቄዎችን ጭምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ…