አሸባሪው ቡድን ሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለማውደም ያደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ቡድን ሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን በምሽግነት ለመጠቀምና ለማውደም ያደረገው ሙከራ በማኅበረሰቡና በጸጥታ ኃይሉ መክሸፉን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ።
"ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት" በሚል መሪ ቃል የቱሪስት…