Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር ደሴ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር ደቡብ ወሎ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደሴ ከተማ ለሚገኙ 800 ቤተሰቦች ድጋፍ አድርጓል። የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ መላኩ ቸኮል ድጋፉ ከዓለምአቀፉ ቀይመስቀል ኮሚቴ…

በሰሜን ጎንደር ዞን የጠላት ሀይል ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን የጠላት ሀይል ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን የዞኑ አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ያለዓለም ፈንታሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ የህወሓት አሸባሪ ሀይል በሶስት አቅጣጫ ወደ ደባርቅና ዳባት ዋና…

በአሶሳ ከተማ የጸጥታ ችግር ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 85 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የጸጥታ ችግር ለመፍጠር በመንቀሳቀስ የተጠረጠሩ 85 ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር ቡሽራ አልቀሪብ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ተጠርጣሪዎቹ የከተማውን…

የመከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን-የከፋ ዞን ሴቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ክብርና ለህዝብ ሰላም በግንባር እየተዋደቀ የሚገኘውን መከላከያ ሰራዊት ለመደገፍ አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ የከፋ ዞን ሴቶች ገለጹ፡፡ የዞኑ ሴቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሠራዊቱ በቀላሉ የማይበላሹ ስንቆችን በማዘጋጀት ላይ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ኒው ጄኔሬሽንን 10 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር ባደረገው ጨዋታ 10 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን በኬንያ ናይሮቢ የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ በጨዋታውም…

በኦሮሚያ ከ14 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረት በማባባስ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠር ባደረጉ 14 ሺህ 662 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ። እርምጃው የተወሰደው ሀገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ በመጠቀም ሰው ሠራሽ የኑሮ ውድነት የሚፈጥሩ…

የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና ፖሊስ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና ፖሊስ አባላት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለልዩ ሃይል አባላት ደም ለግሰዋል፡፡   የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሐመድ አሊ÷የሀገር አንድነትን ለማረጋገጥ በግንባር ለተሰለፉ የጸጥታ ሃይሎች…

አዲሱ ፍኖተ ካርታ አጠቃላይ የትምህርት ዘርፉን ክፍተቶች ታሳቢ ያደረገ ነው-ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ፍኖተ ካርታ አጠቃላይ የትምህርት ዘርፉን ክፍተቶች ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገለጹ፡፡ አዲሱ ፍኖተ ካርታ ከዚህ ቀደም በነበረው ስርዓት ትምህርት ላይ የነበሩ ክፍተቶችን የሚሞላ እና በጥናት…