የሀገር ውስጥ ዜና የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ ተራዘመ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ 6ኛውን ሃገራዊ ምርጫ በሚያካሂዱ አካባቢዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ መራዘሙን አስታወቀ፡፡ በዛሬው እለት በሐረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ክልል ድምጽ አሰጣጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የፈረንሣይ ፕሬዚደንት ሳርኮዚ እስራት ተፈረደባቸው Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኒኮላ ሳርኮዚ በ2012 በተካሄደው ያልተሳካ የምርጫ ዘመቻ በህገወጥ መንገድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው በመረጋገጡ የአንድ ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል። ጉዳያቸው በፓሪስ ፍርድ ቤት የታየው የ66 ዓመቱ ኒኮላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው ደባ እየፈጸመ ነው – ኦነግ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው ደባ እየፈጸመ መሆኑን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ገለጸ፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ለውስጥ በስውር እጃቸው የኢትዮጵያ ሕዝብን ሲያውኩ የቆዩት አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ሸኔ ሕብረታቸውን ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦንጋ ከተማ ሲካሄድ የዋለው የህዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም ተጠናቀቀ Meseret Demissu Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ-ውሳኔ በአምስት ዞኖችና በአንድ ልዩ ዞን ያሉ ህዝቦች ዛሬ ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ ድምጻቸውን ሲሰጡ ውለዋል። በሕዝበ-ውሳኔው የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ የምእራብ ኦሞ ዞን፣ የቤንች ሸኮ ዞን፣ የካፋ ዞን፣ የዳውሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ልዩ ምክንያቶች ምርጫውን በወቅቱ ማከናወን ያልቻሉ ወገኖች ምርጫ ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ግልጽነትና ተዓማኒነት የታየበት ታሪካዊው ምርጫ በወርሃ ሰኔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባላትን ሹመት አፀደቀ Meseret Demissu Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ኡንዴ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈፃሚ አካላት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 1- ም/ርዕሠ መስተዳድር፦ ኤላማ አቡበከር 2- በም/ርዕሠ…
የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 21 ለተወሰነ ሰዓት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ Meseret Demissu Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከፀጥታ ስራ ጋር በተያያዘ በመስቀል አደባባይ እና ዙሪያው በሚገኙ መንገዶች ለተወሰነ ሰዓት ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ይህንን ተገንዝቦ የተለመደ ትብብሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝብ የሚሰጠንን ድምጽ በፀጋ እንቀበላለን – የተፎካካሪ ፓርቲዎች Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ የሚሰጠንን ድምጽ በፀጋ እንቀበላለን በሀረሪ ክልል እየተካሄደ ባለው 6ኛው ሀገር አቀፍ እየተወዳደሩ የሚገኙ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፖርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሃረሪ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ የምርጫው ሂደት ገለልተኛና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ምሁራን መማክርት ያሰባሰበውን ከ 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ምሁራን መማክርት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ነዋሪዎች ያሰባሰበውን ድጋፍ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ተፈናቅለው ደሴ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። መማክርቱ ከነዋሪው ያሰባሰበውን ከ 1 ነጥብ 9 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ያቀረቧቸውን እጩዎች ምክር ቤቱ አጸደቀ Meseret Demissu Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ያቀረቧቸውን እጩዎች ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል። በዚህም መሠረት :- 1 በየነ ባራሳ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ…