መንግስት በሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ድርጊት ሲፈጽሙ ቆይተዋል ያላቸውን የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ከሀገር እንዲወጡ አዘዘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትዮጵያ የዓለም ህጻናት አድን ድርጅት ጽህፈት ቤት (ዩኒሴፍ) እና በተመድ የሰብዓዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች ውስጥ በተለያዩ ሃላፊነት ሲሠሩ የነበሩ እና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ የውጭ…