በጎንደር ከተማ ህገ-ወጥ የነዋሪነት መታወቂያ ሲያዘጋጁ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በአንድ የግል ማተሚያ ድርጅት ውስጥ በህገ-ወጥ መንገድ የተዘጋጁ 544 መታወቂያዎችን ከአራት ተጠርጣሪ ግለሰቦች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማው የሰላምና ደህንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡
የመምሪያው የመረጃና ክትትል ባለሙያ አቶ…