ስፓርት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ አምስት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሁለቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ሶስቱ ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ÷ አስቶንቪላ ከብሬንት ፎርድ፣ ኒውካስል ዩናትድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማኅበር ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች ለማዳን የሚደረገው ጥረት ለማገዝ ተዘጋጅቷል Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች ለማዳን እየተደረገ ባለው ጥረት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማሕበር አባላት ገለጹ። ማኅበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይነ ሰውር አዛውንትና ህጻናትን የሚገለውን ሰርጎ ገብ ቡድን ካለበት እንዳይወጣ በጋራ እየተሰራ ነው Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አይነ ሰውር፣ አዛውንትና ህጻናትን የሚገለውን ሰርጎ ገብ አሸባሪ ቡድን ካለበት እንዳይወጣ በማድረግ እዛው ለመቅበር ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በጋራ እየሰራን ነው ሲሉ የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ በሬዎቻችን ለሚገል ልጆቻችንን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የእግር ኳስ ክለቦች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ክለቦች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወስነዋል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ ወደፊት ክለቦች ከብሮድካስቲግ ገቢ ከሚያገኙት ድርሻ ታሳቢ የሚሆን 500 ሺህ ብር እያንዳንዳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ40 በላይ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ተደመሰሱ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተቀናጅተው በወሰዱት እርምጃ ከ40 በላይ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ተደመሰሱ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ዕዝ የኋላ ደጀን አስተባባሪ ኮሎኔል ግርማ አየለ እንደገለጹት÷ ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሁለተኛ ድግሪ፣ በመጀመሪያ ዲግሪና በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ የኩዊንስ ኮሌጅ፣ የግሬት ኮሌጅና ኤል ኤል ኢንተርናሽናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጋይንት ግንባር ለሚገኘው የጸጥታ ሃይል ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጋይንት ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ ድጋፍ አድርጓል። የፎረሙ አባላት ድጋፉን ዛሬ ግንባር ድረስ በመገኘት አስረክበዋል። የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የኮቪድ 19 እገዳ ጥሰው ተከሰሱ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በፈረንጆቹ ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ የኳራንታይን እግዱን በሀገራቸው ላይ የጣሉት የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣሳቸው ተከሰዋል፡፡ የአርጀንቲና ዓቃብያነ ሕግ÷ ባለፈው ዓመት አርጀንቲናው ፕሬዚዳንት አልቤርቶ ፈርናንዴዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለአትሌት ትዕግስት ገዛህኝ መንግስቱ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፓራሊምፒክ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ላስገኘችው አትሌት ትዕግስት ገዛህኝ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ‘’ትዕግስት ገዛሀኝ መንግስቱ በሴቶች 1,500 ሜትር በማሸነፍና በፓራሊምፒክ…
ስፓርት ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በሰፊ ውጤት አሸነፈ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለማንችስተር ሲቲ ኤልካይ ጉንዶጋን በ7ኛው ደቂቃ፣ ፌራን ቶሬዝ በ12ኛው እና በ84ኛው ፣ ገብርኤል ጄሱስ በ43ኛው እና ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ…