የአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የጋራ የልማት፣ የሰላምና የትብብር ስምምነት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2023(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎችን መልካም ጉርብትና የበለጠ የሚያጠናክር የጋራ የልማት፣ የሰላምና የትብብር ስምምነት መድረክ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የሁለቱን ክልሎች ልማት ማፋጠንና ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ላይ ትኩረት…