ፋና ስብስብ ለ’ሆቴል ሩዋንዳ’ ፊልም መነሻ የሆነው ግለሰብ በሽብር ክስ ጥፋተኛ ተባለ Feven Bishaw Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆቴል ሩዋንዳ' በተባለው ዝነኛ ፊልም ላይ የሕይወት ታሪኩ ታይቶ እውቅናን ያተረፈው ፖል ሩሴሳቢጊና ከሽብር ጋር በተያያዙ ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባለ። በሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ ላይ በሚያጠነጥነው 'ሆቴል ሩዋንዳ' ፊልም ላይ የጀግና ሚና ተላብሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነ መረብ ግንኙነት እንዲኖር እየተሰራ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Meseret Demissu Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነ -መረብ ግንኙነት እንዲኖር ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ "ወደ አዲስ ጉዞ" በሚል በዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 50 ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሰጠሙ Meseret Awoke Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)50 ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሰጥመው ህይዎታቸው ማለፉን የሃገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ የሱዳን ባለሥልጣናት እንደገለጹት ስደተኞቹ በአዘዋዋሪዎች በህገወጥ መንገድ ሲጓዙ ከነበሩ 4ሺህ 850 ስደተኞች መካከል ሱዳናውያን ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያውያንን የመልማት መብት እንደምትደግፍ ቻይና ገለጸች Alemayehu Geremew Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቷን ፓርላሜንታዊ ምርጫ የተባበሩት የሩሲያ ፓርቲ በከፍተኛ ድምፅ ማሸነፉን ተከትሎ ቻይና ሩሲያውያን ለመልማት የሚከተሉትን መንገድ እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የሩሲያ ሀገረ መንግስታዊ ምርጫ በዜጎቿ ፖለቲካዊ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ ዙሪያ ግምገማ አካሄደ Meseret Awoke Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት÷ በስብሰባው ላይ የኢትዮጵያን ጸጥታና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 20 ለሚከናወነው ምርጫ በቂ ዝግጅት ተደርጓል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 20 ለሚከናወነው ምርጫ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የዝግጅት ሂደቱን በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በተራዘመው ሁለተኛው ምርጫ 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች “ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄን ተቀላቀሉ Feven Bishaw Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች "ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ንቅናቄን ተቀላቅለዋል፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ኢትዮጵያ በአለም አደባባይ ያላትን ተቀባይነትና ገጽታ ለማበለሻት ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ስም የተሰየመ አደባባይ የፊታችን እሁድ ይመረቃል Meseret Demissu Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ስም የሚሰየመውን አደባባይ የፊታችን እሁድ እንደሚመረቅ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌደሬሽንና የለሚ ኩራ ክፍል ከተማ አስታወቁ ። የመዲናዋ አትሌቲክስ ፌደሬሽንና የክፍለ ከተማው አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎች ብስለት በተሞላበት አካሄድ እየተተገበሩ ነው Meseret Awoke Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎች ብስለት በተሞላበት አካሄድ ተግባራዊ እየተደረጉ መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ገለፁ፡፡ ዶክተር እዮብ ይህን ያሉት እየተተገበረ ባለው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የቱሪዝም ቀን በአዲስ አበባ ደረጃ ከመስከረም 12 እስከ ጥቅምት 5/2014 ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ዓለም አቀፉ የቱሪዝም ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ከመስከረም 12 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2014 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ፋይዛ መሐመድ…