Fana: At a Speed of Life!

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ሴክተር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ሴክተር ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው ከከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከክልልና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የዘርፉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…

ሆስፒታሉ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚገመት የነፃ ህክምና አገልግሎት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማህፀን ውልቃት ህመምተኞች ነፃ ህክምና አገልግሎት ሰጥቷል። ነፃ የህክምና አገልግሎቱ ሆስፒታሉ ከዊንግስ ኦፍ ሂልስ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ማዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ የማህፀን ውልቃት ህመም በተለይም…

የውጪ ተጽዕኖን ለመቋቋም ሕዝቡ አንድነቱን ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመሆን በሀገር ላይ ተጽአዕኖ ለማሳደር የሚሞክሩ የውጭ ኃይሎችን ለመቋቋም ሕዝቡ አንድነቱን ማጠናከር እንዳለበት አቶ ገላሳ ዲልቡ ገለጹ። የቀድሞ የኦነግ ሊቀመንበር ገላሳ ዲልቡ ÷ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመሆን በሃገር…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶችና ሴቶች ሊግ የ19 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶችና ሴቶች ሊግ በወሎ ግንባር ለሚገኙት የጸጥታ ሀይሎችና ተፈናቃዮች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ድጋፎችን አስረከበ፡፡ “ወጣቱ ትውልድ በህልውና ዘመቻው ግንባር ሄዶ ከመሠለፍ ባለፈ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊትና…

ከጎንደር መተማ ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎንደር መተማ መስመር ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩን የ8ኛ መካናይዝድ ክፍለጦር ዋና አዛዥብርጋዴር ጄነራል ናስር አባዲጋ አስታወቁ፡፡ በሽንፋ በኩል በአራት አቅጣጫ የገባው የህውሓት ወራሪ ኃይልና…

የብሄራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ከተማ የተመደቡ የብሄራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከቀበሌ አመራሮችና ከአካባቢው ወጣቶች ጋር በመሆን ለአቅመ ደካሞች ድጋ ማድረጋቸውን ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የድጋፉ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ የጣቢያው አመራርና ሰራተኞች ከጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሆን ደማቸውን ደሙን ለሚገብረው የመከላከያ ሰራዊት ለግሰዋል፡፡…

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራርና ሰራተኞች 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራርና ሰራተኞች 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በርክክብ ስነ ስርዓቱ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እንዳሉት÷ ተቋሙ የህዝብ ሚዲያ መሆኑን…

አየር መንገዱ ያቋረጠውን የናይጄሪያ – ኢኑጉ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁለት ዓመታት በኋላ ወደ ናይጄሪያ ኢኑጉ ከተማ የድጋሚ በረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ናይጄሪያ ቢሮ ሀላፊ ሽመልስ አራጌ አስታወቁ፡፡ አየር መንገዱ የድጋ በረራውን ከመስከረም 21 ቀን ጀምሮ…

የኦሞ ወንዝ ውሃ ሙላት ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ውሃ ሙላት ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ። የኦሞ ወንዝ ከወራት በፊት ከመፍሰሻው መስመር ወጥቶ በአካባቢው የሰፈሩትን ከማፈናቀል አልፎ በሰው ላይ እስከ ሞት ጉዳት፣ በንብረትና በእንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት…