የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ለ2014 በጀት ዓመት ለስራ ፈጠራ 235 ሚሊየን ብር መድቧል Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በ2014 በጀት ዓመት ለሥራ ዕድል ፈጠራ 235 ሚሊየን ብር መመደቡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ለሁለት ወራት በክልሉ ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አዘጋጅነት በ85…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የጀነሬተር አንቀሳቃሽ አካል የማስቀመጥ ሥራ በስኬት ተከናወነ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ የጀነሬተር አንቀሳቃሽ አካል የማስቀመጥ ሥራ ዛሬ በስኬት መከናወኑ ተገልጿል፡፡ በቅርቡ ኃይል እንደሚያመነጭ ከሚጠበቁት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለት ዩኒቶች መካከል በዩኒት 10 ላይ የተርባይን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ በጋራ የባዮ ጋዝ ግንባታ ለማኅበረሰቡ ለማድረስ የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ተቋማቱ በጋራ በመሆን በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ምዕራብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ኢትዮጵያን ለማፍረስ የወጠነው ዕቅድ እንደማይሳካ በተግባር አሳይተነዋል-አቶ አወል አርባ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በእብሪት ተወጥሮ አፋር ክልልን እንደመሸጋገሪያ ድልድይ ተጠቅሞ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የወጠነው ዕቅድ እንደማይሳካ በተግባር አሳይተነዋል ሲሉ የአፋር ክልላዊ መንግስ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ያሳችውን ቁርጠኝነት እናደንቃለን- ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክርስቶፌ ሉቱንዱላ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ውይይታቸውም በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም በተሰማራበት ሙያ ሀገሩን በታማኝነት ካገለገለ ወታደርም ጀግናም ነው-መቶ አለቃ አይዳ አላሮ Melaku Gedif Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም በተሰማራበት ሙያ ሀገሩን በታማኝነት ካገለገለ ወታደርም ጀግናም ነው ሲሉ መቶ አለቃ አይዳ አላሮ ገለጹ፡፡ ህወሓት በሀገር ላይ የከፈተውን ወረራ ለመመከት ከ3 ዓመት በፊት በፈቃዳቸው ወደ ለቀቁትና ወደሚወዱት የውትድርና…
ስፓርት የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በአንድ ዓመት መራዘሙን ዓለም ዓቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው መግለጫ በአውስትራሊያዋ ባትረስት ከተማ እንደ አውሮፓውያኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት እና ቤተሰቦቻቸዉ ከ500 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የምግምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀረሪ ክልል የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀረሪ ክልል በሁለተኛ ዙር የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጎላቸዋል። ኢትዮጵያ ላደረገችላችሁ ጥሪ የሰጣችሁት ፈጣን ምላሽ አኩሪ ነው ሲሉ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር ሊቀርብ ነው Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር ለማቅረብ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የአፍሪ ኤግዚም ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ዓለም አቀፍ ዳይሬክተር ረኔ አዋምበንግ እንዳሉት÷ ባንኩ ከሌሎች…