በልማት ስራ ላይ የነበረንን ተሳትፎ በአዲሱ ዓመትም አጠናክረን መቀጠል ይኖርብናል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልማት ስራ ላይ የነበረንን ተሳትፎ በአዲሱ ዓመትም አጠናክረን መቀጠል ይኖርብናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱን ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…