Fana: At a Speed of Life!

በበጎ አድራጎትሽፋን ሴራ የሚሸርቡ ተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ አድራጎት ሽፋን ሴራ የሚሸርቡ ተቋማትን የሚቃወመው ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡   ዛሬ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ÷"የምግብ እርዳታ ለህወሓት አልሰጠንም፤ ቡድኑ ሰርቆ ሊሆን ይችላል እንጂ"…

ለህልውና ዘመቻው ከመንግስት ሰራተኛው ከ2 ቢሊየን በላይ ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለህልውና ዘመቻው ከመንግስት ሰራተኛው ደመወዝ ብቻ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ የመንግስት ሰራተኛ በአንድ ዓመት የሚከፈል የወር ደመወዙን…

በድሬዳዋ የመከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ተመላሽ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ለህልውና ዘመቻ የሃገር ጥሪን በመቀበል መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ተመላሽ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሽኝት ተደረገ፡፡   በመርሃ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሃመድ…

ስር የሰደደ ድህነትን ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ ሊሰራበት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስር የሰደደ ድህነት ለማስወገድ የስራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ሚና አለውና አጠናክረን ልንሰራበት ይገባል ሲሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መስፍን አሰፋ ገለጹ፡፡ የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራ የምግብ ዋስትና ኤጄንሲ…

በልደታ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ5ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና ከ100 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ብር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በልደታ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ብርበራ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ5 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር እና ከ100 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ብር ሊያዝ መቻሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ ፡፡ ነሐሴ 17 ቀን 2013 ዓ.ም…

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ከ1ነጥብ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሣቁሶችን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው ህወሀት በአማራ እና በአፋር ክልል ባደረገው ወረራ ከሰሜኑ ወሎ አካባቢ ለተፈናቀሉ ወገኖች ነው ዩኒቨርሲቲው ድጋፍ…

በቦሌ ክፍለ ከተማ 20 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቦሌ ክፍለ ከተማ በሚገኝ አንድ ፔንሲዮን የተደበቁ 20 ክላሽን-ኮቭ ጠመንጃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ በወንጀሉ የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝም ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ትናንት…

የደሴ ነጋዴዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች የምሳ ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደሴ ከተማ ሼል አካባቢ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ነጋዴዎች ከሰሜን ወሎ ከራያ ቆቦና ከአፋር ክልል አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የምሳ ግብዣ አድርገዋል፡፡ 2ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የምሳ ግቦዣው የተከናወነ ሲሆን÷ ከ110 ሺህ ብር በላይ ወጪ…

6ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 118፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ)በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጀሞ አካባቢ 6ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ቅርንጫፍ ተከፍቶ ስራ ጀምሯል። ማዕከሉ በቀን 2 ሺህ ሰዎችን መመገብ የሚችል አቅም አለው። በጎፈቃደኛ የሆኑት አቶ ሽኩር ለአንድ…

የኤጀንሲው ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ)የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ሰራተኞች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ለፋኖዎች የስንቅ ዘግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ቀደም ሲልም የወር ደሞዛቸውን ከማበርከታቸው ባለፈም የደም…