Fana: At a Speed of Life!

የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችቶችን መተኮስ አይፈቀድም- የአዲስ አበባ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችቶችን መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ ሰላምን የማደፍረስ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች በህገ ወጥ መንገድ…

የኮቪድ 19 ህሙማን ቁጥር በእጥፍ እየጨመረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ከነበረው የኮቪድ 19 ህሙማን ቁጥር አንጻር አሁን ላይ ቁጥሩ በእጥፍ እየጨመረ መሆኑን የኮቪድ 19 ህክምና ማዕከል የስራ ሀላፊዎች ገለጹ፡፡ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ህክምና ማእከል ኃላፊ ዶክተር ውለታው ጫኔ ለፋና…

ህብረተሰቡ ግንባር ለዘመቱ ቤተሰቦች የእርሻ ስራ እገዛ እያደረገ ነው- የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ህብረተሰቡ የክተት ጥሪውን ተቀብለው በህልውና ዘመቻው በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የሚሊሻ ቤተሰቦች በእርሻ ስራ እገዛ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ ወይዘሮ እንየ አሰፋ ለኢዜአ እንደገለጹት÷አሸባሪው የህውሓት ቡድን…

የኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ ተቃውመው ሰልፍ ለወጡ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በህብረተሰቡ ተነሳሽነት ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እና ዞኖች በተደረገው ሰልፍ ለተሳተፉ ነዋሪዎች ከፍ ያለ ምስጋና አቅርቧል፡፡   የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የክልሉ ህዝብ…

ተላላኪው ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ሞራል ሊኖረው አይችልም – የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህውሓት ተላላኪ የሆነው ኦነግ ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ምንም አይነት ሞራል ሊኖረው አይችልም ሲሉ የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ኦነግ ሸኔ ከህወሓት ጋር ግንባር ፈጥሮ ሀገር ለማፍረስ መነሳቱ ከጥፋት ውጭ አማራጭ ሃሳብ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ፓራ ኦሊምፒክ ተሳትፎ አስፈላጊውን መመዘኛ ላሟሉ የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ሽኝት አደረጉ። ፕሬዚዳንቷ የአካል ጉዳተኛ መሆን ማነስ ያለመሆኑን ጠቅሰው የሀገራቸው ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደርጉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቱርክ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደስፍራው ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደረገላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር…

የደቡብ ዕዝ ምልምል ሰልጣኞች ህወሓትን ለመደምሰስ የሚያስችል ሁለንተናዊ ብቃት በመፍጠር ላይ ይገኛሉ-ኮሎኔል ደጀኔ ጸጋዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የከተቱ ምልምል ሰልጣኞች የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ የሚያስችል ሁለንተናዊ ብቃት በመፍጠር ላይ እንደሚገኙ የማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋዬ ገለጹ። ምልምል ሰልጣኞቹ በማዕከሉ የሚሰጣቸውን ልዩ ልዩ…

የጎሀ ፂዮን ደጀን መንገድን በነገው እለት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናዳ ምክንያት የተዘጋውነን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚወስደውን መንገድ በነገው ዕለት በከፊል ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም በሚወስደው መንገድ ዓባይ በረሃ በተከሰተ ናዳ…