ህወሃት አካባቢውን ወደ ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት እያስተጓጎለ ነው – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃት አካባቢውን ወደ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ላይ እክል እየፈጠረ መሆኑን በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ገለጹ፡፡
አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከአሜሪካ አምባሳደር ጆናታን ፕራት ጋር በወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ…